God is not mocked!

0
217

የተለያዮ ባህልን ሽፋን ፥ መብትን ተገን ያደረጉ ጣኦት አምልኮን ወደ አየሩ ስንጠራ ሊስተዋል የሚገባው ጉዳይ ቢኖር አየሩ ላይ የክፋት መናፍስት ብክለት ከመድረሱ ባሻገር ለነዚህ የጥልቁ ሰራዊት የተጣሉ አጋንንቶችን ህጋዊነት ይሰጣል:. ህጋዊነት ተሰጥቷቸው ስለሚመጡ ያንን ህጋዊነት ተገን በማድረግ ብዙ ችግሮችን በከተማዋ ነዋሪዎችና እና በታዳሚዎች ላይ ይፈጥራሉ! አዲስ አበባ ፆምና ፀሎት ማወጅና ይህንን መንፈስ ከመጋበዙ በፊት ልትመታው ይገባል! በጌታ ያላችሁ ቅዱሳን የእግዚአብሄርን ጦር እቃን አንሱ!

ሊከሰቱ የሚችሉትችግሮች መካከል

በአየሩ ላይ ከበአሉ በኋላ ወደ አየር በህጋዊነት ተጠርተው እየተንከራቱ የሚቀሩ የክፋት መናፍስት መንፈሳዊ ህይወታቸው ደካማ በሆኑ በሰዎች ላይ መንፈሳዊ ጫናና ተፅእኖ ማድረግ ይጀመራሉ:: ሰዎች ባልታወቀ ምክኒያትና ድንገተኛ በሆነ መንገድ የተለያዮ እርምጃዎችን በራሳቸውና በሌሎችም ላይ ይወስዳሉ:: ለምሳሌ:- ትናንት ስቆ ሲጫወት የነበረ ቤቱ ገብቶ እራሱን ሊያጠፋ ይችላል:: ድንገት ሰዎች በተኙበት ሊሞቱ ይችላሉ:: ሊያብዱ፥ የመንፈስ ጭንቀት ውስጥ መግባት ፥ ፀያፍ የሆኑ ነገሮችን ማሰብና ማድረግ ይጀምራሉ ከአጋንንታዊ አየር ብክለት በተነሳ:: የፀኑ ክርስቲያኖች ቀድመው ይህንን በህጋዊነት ሊጠራ ያለን አጋንንታዊ ሃይል ካላፈረሱና አየሩን ከመበከል በፆም ፀሎት በክርስቶስ የሱስ ስም በመቃወም ካላስቆሙ ወደ አየር ከገባ በኋላ በእነርሱም ህይወት ላይ ድክመትን ሊፈጥር ይችላል!

ዳግም ተወልደናል የሚሉ በዘር ጥምረትና ፖለቲከኝነት ይህንን የሰይጣን አሰራር በባህልና ወግ ስም በማንቆለጳጰስ መጠጋጋት ትልቅ ዋጋ ያስከፍላችኋል! እግዚአብሄር አይዘበትበትም! ወዮ ለእናንተ የአምላክን ክብር በሚንቀሳቀ በግኡዝ ለውጣችኋልና! ክርስቶስ ባህልህ ነው ብሎ ደሙን ስታክፋፋ አይታገስህም! ለጠራኸው መንፈስ አሳልፎ ይሰጥኻል! ከዚያ ብትጮህ የሚሰማህ የለም!

”የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ። መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ።
ስለዚህ በክፉው ቀን ለመቃወም፥ ሁሉንም ፈጽማችሁ ለመቆም እንድትችሉ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ አንሡ።” ኤፌሶን 6:11-13

When these disembodied spirits are called into the open air, instantly they get legality to pollute the air. These evil spirits are going to linger in the air that is opened for them. Thereafter residents of the town will come under demonic influence. Suddenly, people will start to exhibit abnormal and abominable behavior. The effect of air pollution can result in depression, suicidal thoughts, murder, sickness, abominable sexuality, etc.

Followers of Christ Jesus and church should embark fasting and prayer, in this season to fight against the principalities of the air that are invited by way of cultural celebration to block and deny the access they are granted.

Dear brethren, we have a weapon to use against the evil principalities of the air, put on the armor of God, and fight for your cites. Addis Abeba more than ever needs your prayer. Let’s do what we are called to do, by prayer and fasting we can destroy the plan of Satan! Self-professed born again Christians who are engaging in the ireecha type of pagan worship will pay the highest price! They will be the first to befall! God is not mocked! Woe in to thee! Power belongs to our Father Abba Yah!

”Put on the whole armour of God, that ye may be able to stand against the wiles of the devil. For we wrestle not against flesh and blood, but against principalities, against powers, against the rulers of the darkness of this world, against spiritual wickedness in high places. Wherefore take unto you the whole armour of God, that ye may be able to withstand in the evil day, and having done all, to stand.” Ephesians 6:11-13

The grace of the Lord Jesus Christ, and the love of the Father, and the communion of the Holy Spirit, be with you all.

Lydia Zewdu