Black Matter/Dark Matter

0
188

ማንን ልፍታላችሁ?

“ገዢውም መልሶ፡— ከሁለቱ ማንኛውን ልፈታላችሁ ትወዳላችሁ? አላቸው፤ እነርሱም፡— በርባንን፡ አሉ። ማቴዎስ 27:16

አይሁድ በጌታችን ክርስቶስ የሱስ ፈንታ “ባርባንን ፍታልን” እያሉ ሲጮኹ መፅሃፍ እንደሚል ሌባ ነብሰ ገዳይ እና አጥፊ ነበር:: በሰው መካከል ሁከትን ዝርፊያን ግድያን የሚያደርግ አገር ሰፈሩን ቁም ስቅል የሚያገባ ሰው ነበር:: እነዚህ የበርባንን ሶስት ማንነቶችን ደግሞ ጌታ እንደተናገረ ስለሰይጣን ሲናገር በዮሃንስ 10:10 ላይ “ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም፤” አለ :: እናም እዚህ ጋር ባርባንን የክርስቶስን ተቋዋሚን በነገር ጥላ ሲመስለው እናያለን!! ልክ ዮሴፍ ፥ ዳዊት ፥ ሙሴ ወዘተ የጌታ typology እንደሆኑት ሁሉ ማለት ነው! Here we see Barabas foreshadowing the antichrist. We can conclude for Barabba to be a typology of the antichrist by depicting its peculiarities. ጲላጦስ “የሱስ የተባለውን ክርስቶስን ልፍታላችሁ ወይንስ በርባንን የተባለውን ኢየሱስ” ሲል ህዝቡን የጠየቀበትንም አግባብ ስናይ ይህንኑ የየሱስ ተቃዋሚ የስምን መወራረስ ሁሉ ያሳያል:: ሃሳዊ ኢየሱስ vs የሱስ ክርስቶስ! እንግዲህ በአንዳንድ እምነቶች ክርስቶስ አልተሰቀለም ፥ አልሞተም አምላክ ሰውሮታል የሚሉ አሉ:: እንግዲህ እነእርሱ ይሄ የተለቀቀውን ሃሳዊው ክርስቶስን ነው ማለት ነው refer የሚያደርጉት! በስም ተማስሎ ፥ በግብር አንድ መስሎ ሆኖም ለበጎች ህይወቱን የማያኖር የበጎች እረኛ ሳይሆን ተኩላው የሱስ ነኝ እያለ የሚያታልለው የሚሰራበትን ሸፍጥ የሚያሳይ ነው:: ስለሆነ ለምሳሌ ኢሳ እና የእኛ ክርስቶስ የሱስ አንድ አይደሉም! Issa is not my Christ. That’s another Jesus, another gospel that the Bible warned us about. As far as the scripture is concerned, there will be many who will come claiming to be Christlike – the antichrist. እኛ ግን ከድንግል የተወለደውን ፥ በነገር ሁሉ የተፈተነ ፍፁምም ሆኖ በተገኘ ፥ ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ የሆነ ፥ እውነተኛ እረኛ ነፍሱን ለበጎች ባኖረ ፥ ሞቶ የተነሳ በትንሳኤ ስጋም ያረገ ክርስቶስ የሱስን እንጂ ያልሞትልንን ፥ ከኃጢያት ቀንበር ያልተዋጀን ፥ የተሰወረ ክርስቶስ የለንም! “ሞቼም ነበርኩ እነሆም ህያውም ነኝ” ያለው ነው የኛ አዳኝ መሲህ!

እናም ጲላጦስ ህዝቡን ጠየቀ ህዝቡም አብዝቶ ጮኸ “በርባን የተባለውን ኢየሱስን ፍታልን” (the son of prediction) የሱስ የተባለውን እውነተኛውን አዳኝ ክርስቶስን ምን ላድርገው ሲላቸው “ስቀለው ስቀለው” እያሉ አብዝተው ጮሁ ሁከታቸው ከተማን ይገለብጣልና ጲላጦስ ፈራ ስለፃድቁም ሰው ነፍሱ ተጨነቀችበት ሚስቱም በህልም ተረድታ አንዳች በዚህ ሰው ላይ እንዳታደርግ ብላው ነበርና:: እሱም ከደሙ ንፁህ ነኝ ሲል እጁን ታጠበ ህዝቡም ደሙ በእኛና በልጆቻችን ይሁን ብሎ ይድኑበት ዘንድ የተሰጣቸውን ፀጋቸውን ገፉት!

ይህንን ጉዳይ በዳሰሳ ለመንካት የወደድኩት አሁን የጆርጅ ፍሎይድን ሞት ተከትሎ አለምን የሚያሾረውን እንቅስቃሴን ”Black Lives Matter” በመባል ስለገነነው ሴራ ለመግለጥ ነው:: ይህ ሁሉ ሰልፍና ዘረፋ ብሎም አለምን ሁሉ አንድ አድርጎ ያሰለፈው ድብቁን አጀንዳ ምንድር ነው?! እውነት ይሄ ስለ ጆርጅ ፍሎይድ ሰብአዊ መብትና የጥቁር ህዝብ ሰቆቃ ወደ ነጮች ዙፋን ደርሶ አፉ ሊሉን ነው? ይህ ስውር ደባ ጥቁሩን መባ አስገብቶ “ስቀለው” በሚል አይነት ምፀት በርባናቸውን ይፈታ ሲሉ ነው ”BLACK LIVES MATTER” ከዚህም ቀደም በትንሹ ፅፌበት አውቃለሁ:: ዛሬ ትንሽ በተን ላደርገው እወዳለሁ::: “Black lives matter የሚለው ትግል ከስሙ ጀምሮ ምንም ከጥቁር ህዝብ ጋር የሚያገናኘው እንደሌለ ስነግራችሁ ብዙዎቻችሁ “conspiracy” በሚል ታፔላ ባላዋቂነታችሁ ለመግፋት እንደምትገበዙ እያወቅሁ ነው:: ሆኖም I will keep on spitting the truth. ””ትምህርቴ እንደ ዝናብ ትፈስሳለች፥ ነገሬ እንደ ጠል ትንጠባጠባለች፤ በልምላሜ ላይ እንደ ጤዛ፥ በሣርም ላይ እንደ ካፊያ።” ዘዳግም 32:2

ይህንን እንቅስቃሴ መስራቹም ሆነ በገንዘቡ ደጓሚው የኛኑም አገር አፈር ድሜ እያስበላ ያለው የእፉኝቱ ልጅ ጆርጅ ሶሮስ ይባላል:: ጥቂት በተገዙ ጥቁሮች ና በተቀነባበረ የፓሊስ ጭካኔ ተገን አድርጎ ህይወታቸው “እንዲያልፍ” በተደረገ ግለሰቦች ምክኒያት የተጠነሰሰ የጨለማው አለም የምጥ ጣር ጅማሬ “የበርባንን ፍታልን” ሁከት aka protest ዋዜማ ነው::

Black Matter/ Dark Matter

Matter is a physical substance in general, as distinct from mind and spirit; (in physics) that which occupies space and possesses rest mass, especially as distinct from energy. Matter generally includes atoms, however, it does not include massless particles such as photons, or other energy phenomena or waves such as light or sound. Note that there is no sound and light in dark matter quantum physics. Here is when the whole quantum dark matter deception being played under a guise of physics, while it’s purely a practice of satanism- a black hole, dark matter black matter it all refers to the abbys where satan is stationed until that day.

Dark matter a quantum energy field aka the abyss, void, one substance, and its creative divine evolutionary energies, is what our scripture calls straight up the ”BOTTOMLESS PIT” where Satan is confined! They can give it a fancy name and call it quantum dark matter blah blah, but nothing will change the fact it is the bottomless pit that is a depot where satan is chained. Again the slogan ” I can’t breathe” is another metaphor that portrays what they mean by that. Of course, the mass has zero clues. Yes, in the abyss Soros’s friend in an unconscious state unable to move, speak or see light. It’s dark matter quantum all the way until his discharge, but that will not take place before our Yeshua (የሱስ) shows up and takes us home! Meanwhile, his children are free to call upon, weep, manipulate situations under the guise of the riot to pay their tribute to him. They can chant ”Free Barabbas” but this time Son Of Man will show up first to avenge His enemies! They are once again crying for the release of a murderer. Note this time around our saviour is not coming to save sinners, but to take his saints. His second coming is all about those who believed in Him! If Christ has not found you yet and that you are still out in the wilderness scraping around come to Him please! Come quickly! Refuge in him!

እና ዛሬም በርባንን ፍታ ይላሉ! እኛ ደግሞ ጌታ ሆይ ቶ ሎ ና እንላለን!

As a woman of color, my life is not dark or black. My life not only matters, but it’s precious on the eyes of my Father who created my soul. This particular conceit is deceitful and has the devil’s agenda. Those without knowledge, those who are without the guidance of the Holy Spirit are far gone, lost in this deception. ሰይጣን ከታሰረበት ከጥልቁ ይፈታ እያሉ መሆኑን ማን በነገራቸው! ጥልቁ ይከፈትለት የሚል የእባቡ ልጆች ጩኸት ባልገባው ህዝብ እነርሱ mass እያሉ በሚጠሩት ጀሌ ይስተጋባል ያለው! የልቦናዎች አይኖች ሲጨልሙ እንዲህ ይሆናል:: እያዮ አያዮም ተብሎ እንደተፃፈ ሲሆንባቸው!

“አምስተኛውም መልአክ ነፋ፤ ከሰማይም ወደ ምድር ወድቆ የነበረ ኮከብ አየሁ፥ የጥልቁም ጕድጓድ መክፈቻ ተሰጠው።
የጥልቁንም ጕድጓድ ከፈተው፤ ጢስም ከታላቅ እቶን እንደሚወጣ ጢስ ሆኖ ከጕድጓዱ ወጣ ፀሐይና አየርም በጕድጓዱ ጢስ ጨለሙ” … “በእነርሱም ላይ ንጉሥ አላቸው እርሱም የጥልቅ መልአክ ነው፥ ስሙም በዕብራይስጥ አብዶን በግሪክም አጶልዮን ይባላል። “ራእይ 9:1-2, 11

አባዶን የተባለውን አኦጶሊዮንን ፍታልን ይተንፍስ እያስባሉ የኔውን አገር ሰው ሁሉ ያስጮሁት ይዘውታል!

“And the fifth angel sounded, and I saw a star fall from heaven unto the earth: and to him was given the key of the bottomless pit. And he opened the bottomless pit; and there arose a smoke out of the pit, as the smoke of a great furnace; and the sun and the air were darkened by reason of the smoke of the pit . . . And they had a king over them, which is the angel of the bottomless pit, whose name in the Hebrew tongue is Abaddon, but in the Greek tongue hath his name Apollyon.” Revelation 9:1-2, 11

ይህንን አይቶ እንዳያስተውል የእግዚአብሄርን ህያው ቃል እምቢ ያለው የኔ ትውልድ ይሄው አእምሮውን ሊያጨልም የጨለማውን ገዢ ና ውጣልን እያሉ እንደሚማፀኑ አያውቁም!

“የማይታየው ባሕርይ እርሱም የዘላለም ኃይሉ ደግሞም አምላክነቱ ከዓለም ፍጥረት ጀምሮ ከተሠሩት ታውቆ ግልጥ ሆኖ ይታያልና፤ ስለዚህም እግዚአብሔርን እያወቁ እንደ እግዚአብሔርነቱ መጠን ስላላከበሩትና ስላላመሰገኑት የሚያመካኙት አጡ፤ ነገር ግን በአሳባቸው ከንቱ ሆኑ የማያስተውለውም ልባቸው ጨለመ” ሮሜ 1:20-21

በጎቼ ድምፄን ያውቃሉ የተባለልን ግን በጎቹ የጎንን ለዚህ አይደለም “ሰይጣን እራሱን እንደ ብርሃን መላእክ አድርጎ ቢገልጥ እንኳን ሃሳቡን አንስተውም! ኩሉን ገዝተን ተቀብተናል አጥርተንም ልናይ የልቦናችንን አይኖች ፍቺው በሚያበራው ቃሉ አብርቶልናልና!

This has nothing to do with black life. When this dust settles, black people (we) will be back to our normal life to be criminalized for all this chaos, the vandalization and looting we have nothing to do with. That’s how it goes if history is any indication. Remember the LA riot of the ’90s?

ቢፈታላችሁ ታልቁበታላችሁ! የሚመጣላችሁን የክብር ጌታ የሱስን ወደ ልብ ማስገባትና አለምን ክዶ የህይወትን ብርሃን በህወታችሁ ብታነግሱ በግዜ መልካም ነው! በተለይ የኔ አገር ሰዎች በማታውቁት ውስጥ አጉል coolልነት ተለክፋችሁ ባታንቧችሩ መልካም ነው:: አንዴ በአሰራሩ ከወደቁ መውጫ የለውምና! ከምትሰሙት ተጠበቁ ብሎ ጌታ በወንጌሉ አስተምሮናል በምክኒያት!

ኢቫንጀሊካል ቲቪ የሚባለው እንዲህ ባለማጤን የዚህን የፍሎይድን ሞት ሲያመናፍስና ክርስቲያናዊ ቅርፅ ሲሰጥ አምሽቷል! Floyd is part of the game!
Floyd was a porn actor, a club bouncer, and a faker and a son of a freemason father. በፎጀሪ ማለትም በማስመሰል ወንጀል መያዙም ጠቋሚ የequationኑ አካል ሲሆን አስመሳይ deceiverሩን በማመላከት የantichristቱ typology አድርገው depict ማድረጋቸው ነው! ሌላም ብዙ ብዙ የrutial occult ዘበዘብ ቢኖረውም ቅሉ አሁን እዚህ ልተነትነው አልፈልግም! ለእኛ የሚያስፈልገን ጌታን ማወቅ ነው:: የሴራው ፓለቲካውን ማጋለጥ ይቆየንና! Be very careful about what you hear. Bingeing on “conspiracy” theory is very dangerous! የጌታን ቃል ሳይሞሉ ብዙ የመናፍስቱን አለም ኮንስፒረሲ መጠመቅ ጉዳቱ ከፍተኛ ነው:: የእግዚአብሄር ቃል ውስጣችን ካልሞላ የምናነብባቸው የሚስጥር ማህበረሰባት ትርክት ይዞ ሊሄድ ግራ መጋባት ሊፈጥር ጤናም ሊያቃውስ ይችላል:: የእግዚአብሄር ቃል እንደሚል “ተንኰል የሌለበትን የቃልን ወተት ተመኙ” 1ኛ ጴጥሮስ 2:3

እስኪ ደግሜ ልጠይቃችሁ:- የምታስፈቱት ነው የምትጠብቁት ያላችሁ? እራሳችሁን መርምሩ! ወደ ጌታ ኑ! በልኡል ጥላ መጠጊያን አድርጉ!

ሊዲያ ዘውዱ

#ንስኃግቡ

#ሰባሱባኤ