21 ገዢውም መልሶ፡— ከሁለቱ ማንኛውን ልፈታላችሁ ትወዳላችሁ? አላቸው፤ እነርሱም፡— በርባንን፡ አሉ።
22 ጲላጦስ፡— ክርስቶስ የተባለውን ኢየሱስን እንግዲህ ምን ላድርገው? አላቸው፤ ሁሉም፡— ይሰቀል፡ አሉ።
23 ገዢውም፡— ምን ነው? ያደረገው ክፋት ምንድር ነው? አለ፤ እነርሱ ግን፡— ይሰቀል እያሉ ጩኸት አበዙ።

0
207