ካሲም ሱሊማኒ ለምን ተገደለ?

0
402

በኃይለኛ የጦር ሚሳኤሎች ከሁለቱም ወገን ተምዘግዝጎ ሲያበቃስ እንዴት peace negotiations እንዲህ ረከሰች ዋጋዋ ጋሸበ? አንቺ ትብስ አንተው በኢራንና በአሜሪካን እንዴት በቶሎ ተንቆለጳጰሰች? በአንድ ግዜ ሰማይ ላይ ሊተኮስ የነበረውን ነዳጅ እራሻን አሰልፎ ትርፋማነቱን ጀባ ብለዋታል “እርቅ” እስኪፀና!

አያቶላ አሊ ሆሚኒን ወደ አገረ ኢራን ሲያመራ የኢራን ንጉስ የነበረው በሞሀመድ ራዛ ሻህ መውረድ ማግስት ነው:: በወቅቱ ኢራናዊያን ሞደሬት እስላም የነበሩና አገሪቱ በፍጥነት westernized እየሆነች በነበረች ወቅት ነው ነበ እነ አያቶላህ ወደ አገር ቤት ያቀኑት:: እንግዲህ ሞደርን ማስሊምን እንቅስቃሴ ወደ ጠበቀው ሸሪያ ህግ በሚይዝበት መተዳደር እንዲጀምሩ ሲደረግ ይህንን ለማስተግበር ዋና አለቃ ሆኖ ነበር አያቶላ ወደ አገሩ ያመራው:: የእስልምናን ጥጉን ሊተገብር የመጣው ሰው ግን ከመካ አልነበረም የመጣው:: በተቀነባበረ የሽከናዚ ካዘሃር “ጁ” Chabad ስሪት በጀርመን የካሜራ crew ፊቱና ኋላውን እየሄደ ከሰማይ የወረደ ሲያስመስሉት አያቶላ ግን ከዜንጤዋ ፓሪስ በስውር ለዚህ ተግባር ሲጠበጠብበት ከነበረች አገር ካባና ጥምጣሙን አድርጎ “ሸሪአን” ሊያስተግብር በሚል ሽፋን የኢራንን የተማረና የፖለቲካ ኃይሏን ማሽመድመድ ድብቅ ሴራ ሀ ብለው የጀመሩት!

ታዳጊዋን በነዳጅ ሃብቷም ከዋነኞች ተራ የምትሰለፈዋን የተማረ በፖለቲካውም ንቁ ተሳታፊ የነበራትን የዛኔዋን ኢራን እንደማህበረሰብ የማክሰምና በአንድ ጥግ ባለው አስተሳሰብ ጠፍንጎ እንደፈለጉት ማሽከርከር እንዲችሉ ዋና የሴራው ተዋናይ አያቶላ የፓሪሱ ሆሚኒ (Ho mini)ነበር:: አያቶላ ኢራንን ሚና በማዳከምና ከአለም ገለልተኛ ሆና የምትሄድበትን የአዘቅት መንገድ የቀደደ የጌቶቹ ታማኝ ባሪያ ነበር::

ልክ እንደ አያቶላ ታሪክ እራሱን ሲደግም ዛሬ በኢራን ስልጣን ተዋረድ ቁንጮው ላይ የተሰየሙት ሃሳን ሮሃኒ (Hassan Rouhani) እና ሞሃመድ ጃቪድ ዛሪፍ (Mohammad Javad Zarif) ተመሳሳይ ስልጠና በChabad የዛዮኒስት አሽከናዚ “ጁ” ነን የሚሉ ወስደው ነው ወደ በርዢያ ያቀኑት!

ሃሳን ሮሃኒ ረዘም ባለ የስኮትላድ ቆይታው Ph.D. ሰርቷል:: Ph.D. በምን ላይ ተሰራ ስንል doctor philosophy for a thesis entitled the flexibility of sheria the Islamic law in reference to Iranian experience. ስኮትላድ ላይ ካልሆነ አሁን በሸሪያ ህግ ላይ የተሻለ ትምህርት ቤት የት ይገኛል🤦🏽‍♀️ በስኮትላንድ ቆይታው ብዙ የእንግሊዝን ከፍተኛ ባለስልጣናት መወዳጀት ችሏል:: ያው ወዳጃቸው ነበር ግን እዛ ሲሄድ እንደተወዳጀ ይታሰባል እንጂ! መንገዱን ወደዚያ ያቀኑለት እዛ የሴራው master mindeዶች የጠለቀ ስልጠና ሊሰጠው ታቅዶ ነው:: እናም ከአመታት ቆይታው በኋላ ወደ አገረ ኢራን ገብቶ ማማውን ይዞላቸዋል::

ሞሃመድ ጃቪድ ዛሪፍም እንዲሁ ወደ 20 አመት በአገረ አሜሪካን የኖረ ሲሆን በቆይታው የጆን ኬሪ የዲሞክራቱ ለፕረዚደንትነት እጩ መካከል የነበረ ሰው best friend እንደሆነ ልብ ይሏል::

እነዚህ በዘርና በሃይማኖትም ጭምር የሚተሳሰሩ በተለያየ አገር network አበጅተው በchain of command ስራቸውን ያለምንም እንቅፋትና ማስተዋወቂያ እየሰሩ በስውር አለምን የሚዘውሩ የchabad ምልምሎች ናቸው: Chabad መልምሎ ካሳደጋቸው ሰዎች መካከል የራሺያው ፑትንም ዋነኛው ነው! ዋና ስራቸውንም ሰደው እንቅስቃሴያቸውን የመሰረቱ በዚያው አገረ ራሺያ ኮሚኒዝምን በእጅ አዙር የidology ህሳቤ አድርገው አለምን ለሁለት ከፍለው ቀዝቃዛ ጦርነት አውጀው በቀስታ ስራቸውን ማንም ሳያውቅባቸው በስውር ድር እያደሩ ከስር ወደ ላይ አጥብቀው ለመስራት ግዜን የገዙበት አሰራር ሲጥሉ በጀርመናዊ አሽከናዚ ካዘሃር “ጁ” በሆነው ያጎታቸው ልጅ ካርል ማርክስ ነው::

ታሪክ አስታዋሽ ከሆነ ልክ እንደ ራሺያው ጀነራል ሌቤድ በጦር ስልትና በመደራደር ብቃት የተመሰገነ ስመ ጥር ቢሆንም ብዙ የህዝብ ጉትጎታ ወደ ምርጫ መድረክ እራሱን እንዲያቀርብ ቢጠየቅ ከነበረበት የgovernor ስፍራ ለመቆየት በመወሰን ምርጫ በሚል ከየልሲን ጋር መጋፋቱን አልፈለገም ምንም እንኳ ዝናው እየናኘ ቢነብርም ቅሉ:: የቺቺኒያውን ስምምነት በተዋጣለት መልኩ ድርድሩን ማድረጉና በብዙ በተሳተፈባቸው ፍልሚያዎች በጦር ስልት አድኖቆት ቢተርፍለትም በምርጫው እርግጫ ላይ ላለመገኘት ወሰነ! ለምን? እንመለስበታለን! ጥቂትም ግን ሳይቆይ የነበረበት ሄሊካፕተር በመከስከሱ ህይወታቸው ጠፍቷል::

ካሲም ሱሊማኒም እንደ ጀነራል ሌቤድ የተዋጣለት የጦር አዝማች ሲሆን ኢራን ከተጋረጠባት ተደራራቢ ችግሮች መታደግ የቻለ ስመ ጥር ነው! የኢራቁ የአሜሪካን ኢፍታዊ ወረራ ጠጋ ጠጋው እቃ ለማንሳት መሆኑን ኢራኖች ጠንቅቀው ያውቃሉ:: ስለሆነም ፊት በመሰለፍ ሊነሳ ከሚችለው ተግዳሮቶች በመቅደም ለመጠበቅ መልከ አምድራዊ ተግዳሮትን ታሳቢ በማድረግ ብሎም ዋሂብዚም ወደ አገራቸው ተንተርሶት መግባት የሚችልበት እምነት አቅም እንደ ሰደድ እሳት ነውና ይህንና ሌሎች በእምነትም ነክ በሆነ የሱኒን መስፋፋትን ብሎም አይሲስ አልካይዳ የተባሉ ፈረንጅ ሰራሽ ተግዳሮቶችን ጠፍረው ይዘው ይታገሉ ከነበሩ ተቀዳሚው ካሲም ሱሊማኒ ነበሩ::

እንድ ጀነራል ሌቤድ ሁሉ በካሲም ሲሊማኒላይ የተካሄደው ግድያ ሁለቱን ሰዎች በማጥፋት ከፍ ያለውን ማስጠንቀቂያ ለሱሊማኒ political and social circle የተላከ ነው:: ካሲምንም በእራሳቸው መዋቅር ለማስገባት ለምርጫ እራሱን እንዲያጭ ቢጎተጎትም እርሱ እምቢኝ በማለቱ ነው:: እነማን ቀለበት ውስጥ እንደሚገባ አውቆታልና! ካሲም ሲሊማኒ በነሮሃኒና ዛሪፍ ጃቪድ እየተሰራ ያለውን ሴራና የቅጥርና ሴራ ሰንሰለታቸውን ተከታትለው የchabadን ጥንስስ ሊያረክሱ በውስጥ ያለን እንቅስቃሴ እግር በእግር ይዘው ይኼ በሮሃኒና ጃቪድ የሚሰራ softcore revolution ለማክሰም እቅድ ስለነበረ ነው:: They took out Kassim to send a clear message to his political and social inner circle who are aware of the plot.

አንድ ወቅት ጀነራል ዊዝሊ ክላርክ ያሉትን ከአንድ ኢንተርቪዋቸው አስታወሰኝ:: እንዲህ ይላል

”Well, starting with Iraq, then Syria and Lebanon, then Libya, then Somalia and Sudan, and back to Iran. So when you look at Iran, you say, “Is it a replay?” It’s not exactly a replay. But here’s the truth: that Iran, from the beginning, has seen that the presence of the United States in Iraq was a threat — a blessing, because we took out Saddam Hussein and the Baathists. They couldn’t handle them. We took care of it for them. But also a threat, because they knew that they were next on the hit list. And so, of course, they got engaged. They lost a million people during the war with Iraq, and they’ve got a long and unprotectable, un-securable border. So it was in their vital interest to be deeply involved inside Iraq. They tolerated our attacks on the Baathists. They were happy we captured Saddam Hussein.” ~ General Wesley Clark march 2, 2007

ሁሉም ጀነራል ዊዝሊ ያለው የተፈፀመ ነው!

ኢራቅ ላይ በውሸት ክስ መስርተው ሲዘምቱ ሳዳምን ሲያወጡ እና ባግዳድን ከታሪክ መናኸሪያነት የቀበሮ መመላለሻ ሲያደርጓት ዋናው የዌስቱ ዱላ መጨረሻው ማረፊያውን ኢራን ፕርዢያ ላይ ለመሆኑ ግልፅ ነበር:: ለሚሰማ!

ጠንካራ አገራትን ከውስጥና በውጭ ሴራ በማፍረስ ማዳከም ዋናው አላማ One World Orderን ያለምንም ተቀናቃኝና ተግዳሮት ወደ መተግበር ለማምጣት ነው! ብዙ ግዜ ሰዎች one world order እና New world order ጋር ያምታታሉ:: To make the distinction between the two in a simple way, we are in the ”New Word Order” ever since the creation of the dollar. አንዱ አለም አገዛዝ ግን ከአዲሱ የአለም አገዛዝ የሚለየው በአንድ ገንዘብ መገበያየት ጀምሮ ሁሉም አገራት በአንድ አሰራር ሪዮት ስር ማድረግና አንድ ሃይማኖት ሆኖ UN የበላይ አስተዳዳሪ ተጠሪው ይሆናል:: ከዛም የጥፋት ልጅ ይገለጣል:: እንደመሪ አድርገው ይሾሙታል:: ይህ ሰውም በecuminicals በተዘጋጀለት arena ተጨብጭቦለት በመልኩ ግሩም ሆኖ ከሰው ተደቅሎ፥ በትምህርት መጥቆ፥ በለጋስነት እንደርሱ ሰጪ ላሳር ተብሎ ተንቀሳቃሽ ባንክ እስኪመስል፥ በአንደበተ ርቱእነት ሲረታ አፍ ሲያስይዝ፥ በሃይማኖት ቢሆን ቁራን የቀራ፥ መፅሀፍ ቅዱሱን ሊቅ የሆነበት፥ በቡዲስትም የመጠቀ ሆኖ በሁሉ ነገሩ ነጥሮ እኔ ክርስቶስ ነኝ ብሎ በአምላክ መቅደስ ውስጥ አምላክ ከተባለው በላይ ሊመለክ እራሱን ከፍ ከፍ ያደርጋል:: ምልክቱን ግን ለማይቀበሉ ያለችውን ያቺኑ አንዲቷን መገበያያ ገንዘብ (could be chip technology, cryptocurrency, etc we don’t know for sure right now) ይነጥቃል:: መሸጥ መለወጥ ይከለክላል:: ለምስሉ አንሰግድም ባሉ ላይ ጅራፉን ያነሳል:: እንደነ ዳንኤል በእሳትና በአንበሳ ጉድጓድ የምንጣል የጌቶቹ ጌታ የክርስቶስ የሱስ ልጆች ስንኖር ብዙዎች አሁን በመንፈሱ ያልታተሙ ያ ቃል አባይ የሲኦል እራት አስቶ ይዟቸው አብረው ሲኦል ይወርዳሉ! እኛም የክብርን ጌታ በደመና ሲመጣ በአየር ላይ እንቀበለዋለን:: አብረንም እንነግስለን!

ተጨማሪ:- እስልምናን እንደማታገያ አድርጎ ዛዮኒስት “ጁ”ዎች እንደሚጠቀሙበት ለሁላችንም ግልፅ ነው!

ጌታ የሱስ ሆይ ቶሎ ና!

ሊዲያ ዘ ወንጌል