እንኳን ለራሳችን ለሰው ይዘፈናል አንገታችን

0
1009

የአልማ ገንዘብ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም በድል ተጠናቅቋል:: ሲሶ አማራ እንኳ ሳይነሳ ነው ይኸ የሆነ ይታያችሁ! እንደው እንደ ንብ ሁላችን የተመምን ግዜ አፍሪቃም አይበቃን! ቆንሱት አሉ ይህንን ፈርተው ነው ለካ 😅😅ማይ የላይ ሰፈር ሰዎች ነቄ ናቸው እኮ 😅

ክፉኛ ነካኩን?!

ለኔ ዋናው እመርታ በዚህ ፕሮግራም ያገኘሁበት ከገንዘብ በላይ የሆነ ነው:: ይህ የገንዘብ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም በዋናነት ያስገነዘበኝ ነገር ምንድን ነው የኃይል አሰላለፍን ነው::

የሶማሌ ክልል 10 ሚሊዮን።

የአፋር ክልል 10 ሚሊዮን፡፡

ጋምቤላ ክልል 3 ሚሊዮን፡፡

ገንዘብ ለግሰዋል::ይህ የሚያስገነዝበን በኃይል አሰላለፍ አፋር ሶማሊና ጋምቤላ በፖለቲካው ሚናውን ለማጎልበት አማራውን እንደሚደግፉት ነው:: ሲዳማን ሬፈረደም እያሉ እነጀዋር እራሳቸው በሰበሰቧቸው ቄሮ ዱርዬ መንጋ አጄቶ በሚል ማሊያ ሲዳማን ለመቀራመት የሚደረገውን ሴራ ሲዳማ ገብቶታል ነቄ ብሏል:: ይኸው ከጌዲኦ እንኳ አማራን ካባረሩ ኃላ ብዙ ሳይቆዮ እነርሱን ነጥሎ መምታት ተቻላቸው:: ስለሆነም በሰው ሰራሽ የረሀብ አለንጋ ይቀጣሉ ያሉት:: ሶማሌንም ሞያሌን ነጥቀው የመውጫ በራቸው ማድረግ እንደሆነ አላማቸው ለማ መገርሳ በቲቪ በተላለፈ ኦሮምኛ ስርጭት ሲናገት እጅ ከፍንጅ ተይዟል:: እናም ሶማሌ ሊደማ ኦሮሞ እንድዲያናፋ ማለት ነው! አይደረግም! #አማሶማ ተጠናክሮ ይቀጥላል:: አፋር አፋር አፋር! እኛን ካለፈ ነው አፋር መንካት የሚችልው ማንም

ቢፈልግ!

እናም ኃይል አሰላለፉ በጣም አስደናቂና በጥቂት ግዜ መሪውን ጠምዝዘን አገራችንን መጫወቻ እያደረጓት ካሉ ልምድም እውቀትም ከጎደላቸው ልጆች አቢቹና ለሚቹ እንረከባለን:: አገር እቃ እቃ መጫወቻ አይደለችም! አገር ኢንስትግራም አይደለችም በፎቶ አትመራም:: አገር ከረሜላ አይደለችም ኬኛ እያልን የምናላዝንባት: አገር ሰፊ ነው ሆዷ! አገር በሀይማኖት በምጣኔ ሀብት ወዘተ አቻችላ መያዝ አቅም የሚኖራት ምራቁን የዋጠ ከኬኛ ቀማኛ ፖለቲካ ወጥቶ እኛ ማለት ለሚችሉ ለጎለበቱና ላደጉ ከራስ አልፈው ትውልድን አሻግረው ማየት በሚችሉ ጠቢባን ብቻ ትመራለች ትሰራለች:: በተሰራና ባለቀ ኮንዶ ስር የኔ ነው እያሉ በሚያለቅሱ ሁሉም ነገር የሚባርቅባቸው ሰዎች ልትመራ አትችልም:: አገር ተሰርቶ ያላለቀ ድልድይ ሬባን ቆርጠህ ፎቶ በመነሳት ገፅታ ለመገንባት የምትወነብድባት አይደለችም::

እናም አማራ የተነሳው ላይመለስ ሲሆን አጋሮቻችንንም አብረን ልናነሳም መሆኑ ይታወቅ!

እና ሲሶው አማራ ሳይነሳ ገና 610 ሚሊዮን ገጭ ብሏል! የወዳጆቻችንንም ድጋፍ አይተንበታል! አብረን ስንቆም ገና ምድር ትላለች ሸብረብ! አሰላለፍ ማሳመር አወዳደቅ ማሳመር ነውና ሌሎችም የሶማሌን አፋርን ጋምቤላን ፈለግ ብትከተሉ ስንል እንጋብዛለን::

እናመሰግናለን!

ሊዲያ ዘ አዲስ አበባ ጊዮን አማራ

#አማሶማ #አማአፋ #አማጋም