ቄሮና የኦሮሞ ትግል እንደ ኢንተርሃማዊ የዘር ጭፍጨፋ ሊያካኂድ የዱላ አቢዮቱ

0
1721

ቄሮ እያሉ በወል እስከታች የተደራጀ አስመስለው ያቀርቡታል:: ሆኖም ቄሮ አደረጃጀት ኖሮት የተዋቀረ ለመብት የሚሮጥ ወጣት አለመሆኑ የሚታወቅ ነው:: ወጣት በራሱ ሲደራጅ በዋናነት organic, የሆነ አካኄድ ይኖረዋል:: የሚጠይቀው ጥያቄ ከቀዬው የተነሳና ቀዬውን ያማከለ ይሆናል:: በቀዬው ተግዳሮት ላይ ያተኩራል:: የተደራጀ ቡድን የራሱ ጥያቄ ይኖረዋል እንጂ አንድ ግለሰብ አያንገዋልለውም! ቄሮ ማፊያዊ ቡድን ነው:: አምበል አለው! በማህበረስብ ውስጥ ሁሌም ቢሆን vulnerable የሆኑ ከdysfuntional family ቤቶች የሚወጡና ትምህርትም በቅጥ ሳይቀስሙ፥ ስራ ሙያም ልምድ ሳይኖርቸው ሲቀር ወደ ቦዘኔነትና የሱስ ተገዥነት ይጋለጣሉ:: የሁሉ ቤት ተሰርቶ እነዚህ ምስኪን ሰዎች በአንድም በሌላ ወይ በእናት እና አባት ትዳር መፍረስ፥ ወይንም በቤተሰብ የሱስ ተገዢ መሆንና በወግና ባህል ያልተቀረፀ function የማያደርግ ቤት ውስጥ ማደግ ብሎም ስለአገርና ወገን ታሪክ ከቤተሰብ አለመማር፥ ሌሎች ጉዳዮች ተጨማምረው በቀላሉ ከእንደዚ ያለ ቤተሰብ ውስጥ የሚወጡ ልጆች ለፖለቲካ ቁማር መጫወቻ ለመሆን ይጋለጣሉ:: ለአገርም ጠንቅ ይሆናሉ! ስለሆነም የነጀዋር አይነት የፖለቲካ ደላሎች እነዚህን ብዙ ብሶት ያለባቸውን ልጆች ያንን ብሶታቸውን transfer በማድረግ አገርና ታሪክን አጣምመው በቀላሉ የኦነግ አይነት አፍራሽ ጨፍጫፊን ህሳቤ ተሸካሚዎች እንዲሆኑ በቀላል ይጋለጣሉ:: የchildhood traumaቸውን በሙሉ በሌላው ብሄር ላይ እንዲያወጡት ትልቅ psychological ስራ ተሰርቶባቸው ያንን የገዛ የግል የህይወት ብሶት በማዘዋወር ወይ በሀይማኖት አክራሪ በመሆን ችግሩን ለመወጣትና አክርሮም ሌላውን ሀይማኖት እንደ ጠላት በማየት አክራሪነትን ማስፋፋት ይሆናል:: ያንን ህመማቸውን በዛ በሌላው እምነት ላይ ያደርጋሉ:: አሊያም ፖለቲካ ውስጥ በመሳተፍ አንድን ብሄር ወይን ወገንን ብሄሬ የገጠመው ለሚሉት ችግር ሁሉ ተጠያቂ ያደርጋሉ! እነዚህ መጠነኛም ቢሆን ስልጠና ያገኙ የዚህን እኩይ አላማ ተሸካሚዎች እንዲሆኑ ፖለቲካውን በትንሹ የሚገርፉና አክራሪ ጥግ ላይ ሆነው እውነትን ላለመሞገት ተሸጉጠው ክከአንድ ጥግ ለመውጣት የማይፈልጉ ናቸው:: በቀላሉ ይረታሉና!

እንደ ቄሮ ያሉት ደግሞ ምንም አይነት ስልጠና አይሰጣቸውም ብቻ እንደ heat quad ውጣ በተባለ ግዜ እየወጣ ጥቃት እንዲፈፅም እንደ ጀዋር ባሉ አምበሎቻቸው ቅስቅሳ ሲደረግ በመውጣት ቡራዮ ላይ እንዳየነው ያለን ዘግናኝ ወንጀል ይፈፅማሉ:: ቄሮ የተደራጀ ኃይል እንደሚባለውም የተሰናሰለ ሳይሆን ለጥፋት ብቻ የሚጠራራ የዱርዬዎች ስብስብ ነው:: ግቡ ጥፋት ስለሆነ ያንን ያህል መናበብ የሚጅግር ጉዳይ አይደለም:: ዱርዬን በሚዲያ ሀይ ስትለው ደግሞ የተፈሩና የተከበሩ ትልቅ የሆኑ ይመስላቸውና ተከብረው አገር የጠቀሙ የማህበረሰብ ክፍልና ሽማግሎችን ሁሉ ባይን ቂጥ አይቶ ማናለብኝ ይላል:: ማናለብኝነት ግን ጀግንነት አይደለም! መኪና በመስበር አገር በማቃጠል እርሻ በማውድም ጀግንነቴን እዮ ማለት አይቻልም! ቄሮና አምበሉ ጅዋር የሚሰሩት ይህንን ነው::

ኮንዶሚኒየም ሰርተው አጠራቅመው መግዛት የማይችሉን የሰፈር ወረበሎች ዱላና ገጀራ አስይዘው ቤት አንድ ሰው ከፍቶ ይገባና እናያለን እያሉ ይፎክራሉ! vulnerable ሆነው በdysfunctional family ውስጥ ያደጉን ልጆች (trauma) ቁስል በእንጨት እየነኩ ህማምን በማዘዋወር transfer በማድረግ የስነልቦና ህመማቸውን ቀውስ እየከተቱ ለአገርም ለወጡበት ማህበረሰብ ስምም የማይበጅ የአርመኔ ስራ እያሰሩ ፖለቲከኞች ይጠቀሙባቸዋል::

ቄሮን ግን በተደራጀ ኃይል ስርአት አልበኝነቱን ለመግታት ሞራል ኮድ በመጠቀም ቅጥ ያጣ ትእግስት ማሳየት ሳይሆን የሚያሻው መደረግ ያለበት ታጥቆ መጠበቅ ነው! ባለጌ ያልተቀጡ ልጆችን መቅጣት እንጂ በreasoning እና logic መሞገት አይቻልምና! አንድ ጥይት ሲሰማ ሞይሌን አልፎ ኬኒያ ናሮቢ እንደሚገባ ይታወቅ! በአለም አቀፍ ማህበረሰብም በሚኖሩበት አገር ሁሉ የኢንተርማዋ የሩዋንዳ አይነት ወጠጤ ያየውን ሁሉ የኔ የሚል የሰፈር ዱርዬን በሩዋንዳ ያደረሰውን ጥፋት ደግሞ እንዳያደርስ በማስታወቅ ፍፁም የሆነ ዘመቻ ከፍቶ ካሁኑ ማባረር ያሻል!

አብይም ቢሆን የዚሁ dysfunctional ቤተሰባዊ ስሪት ማሳያ ነው::

ሊዲያ ዘ አዲስ አበቤዋ ጊዮን አማራ