ችግሩ የኮንዶሚንየም ችግር አይደለም ችግሩ አዲስ አበባን በግርግር የራስ የማድረግ ችግር ነው!

0
1685

ግርግር ለሌባ ይመቻል:: ችግሩ የኮንዶሚንየም ችግር አይደለም ችግሩ የአዲስ አበባ ችግር ነው! ችግሩ ፀረ- አማራ ሙቭመንት ነው:: ችግሩ ዘር ያማከለ ነው! ችግሩ አዲስ አበባን ንጥቂያ ነው:: ችግሩ ፀረ- አማራ ችግር ነው! ኮንዶ እያልክ አታልቅስብኝ! በኮንዶ ግንባርህን ማለት ነበር! ለአማራነት ካልቆምክ ለኮንዶ ስታለቅስ እስቅብሀለሁ እንጂ አላዝንም! አዲስ አበባን በማስተር ፕላን ስም ጠልፎ ፕሮቴስት ሲጀምሩ ያኔም ብዙ ሀተታ አትቼበታለሁ:: አዲስ አበባ ማስተር ፕላንን ጠልፎ ግርግር ያስነሱበት ምክኒያት በግርገር ወደ አገር ባለቤትነት ለመምጣት የሚደረግ ነጠቃ ነው ብዬ ነበር:: የኛ የተባሉ በOMN በሚሽኮረመሙላቸው ግዜ እዚህ ጋር ሆኜ ነግሬሀለሁ! አሁንም እንደግምልሀለሁ! አዲስ አበባ ቆርጣ ተነስታ አብይ መንግስት የሚሰራውን ሸፍጥ በቃ ማለት ይኖርባታል:: ተሰብስባችሁ በሰልፍ አጅባችሁ መሲሁ እንዳላችሁት ተሰብስባችሁ በተቃውሞ ሰልፍ ድምፃችሁን አሰሙ! ካልሆነ ቤታችሁን ንግዶቻችሁን እያስረከባችሁ ቀስ በቀስ ካዲስ አበባ ትባረራላችሁ! ፎቶዋችሁ ቪዲዮአችሁ ሁሉ አለን:: ይህንን ባታደርጉ በታሪክ እንጠይቃችኃለን ለምን አንድን ወጠጤ ምንነቱ የማይታወቅን ሰው እንዳነገሳችሁና ማውረዱን ግዜ መሰለፉ እንደገደዳችሁ!

The issue is not the prison looking, ugly, aesthetically unattractive Condominiums, the REAL issue is the issue of Addis Abeba! Just like Addis Abeba Master Plan started the Oromo protest Addis Abeba also will be their end! I have written on this when the oromo protest erupted and I will write it again, oromo Kegna politicians hijacked the Addis Abeba Master Plan to create chaos to make it look as if Addis Abeba is originally theirs. They execute a perfect mafia-like robbery! They know if they protest about Addis they will taint picture as though Addis Abeba is their historical land while we now they are settlers in the land Wollega let alone Addis Abeba! This is an epic vagabond move. Now we need to focus on the real issue- ADDIS ABEBA!

Lydia Ze Addis Abeba Gihon Amhara