የማይነጋ ለሊት ቀድሞውንም አይመሽም

0
1291

>>>የኦሮሞ ምንቸት ሳይገባ ወጣ!<<<

Before the Rise the Fall of Oromo Qerro Abiy Power becomes imminent!

ገና ስልጣኑን በደንብ እንኳን ሳይቆናጠጡ ፊንፊን የሚሉ የአብይ የጀዋርና የዳውድ ኢብሳ ሶስት መንግስታት ብዙ ያስተምሩናል:: ኦሮሞው ያገኘውን የታሪክ አጋጣሚ በስነ ስርአት ሊጠቀመው አልቻልም:: እነዚህ ሶስት መንግስታት አንድ የሚያደርጋቸው ኦሮሞነታቸውና ሶስቱም የልምድም ሆነ የእውቀት ማነስ ተጠቂውች መሆናቸው ብሎም በአላማ ሶስቱም መንግስታት አንድ መሆናቸው ነው:: የሚለያቸው ስልት ብቻ ነው:: ኦሮሚያ የሚል አገርን ለመመስረት በሶስት ስልት ገብተዋል!

ሶስቱ የኦሮሞ ስልቶች

1 ተኩላ:- አብይ “እምዬ ኢትዮጵያ” እያለ አማራን በማደንዘዝ ለምድ ለብሶ የገባው ተኩላ ነው::

2 በቀቀን:- ጀዋር ደግሞ እንደ በቀቀን ከዚህና ከዚያ የሰማውንና ከየድህረ ገፁ ብሎም የተለያዮ እንቅስቃሴዎች የቃረማትን እንደ በቀቀን ሲተፋ ይውላል:: አንድ ቀን ሚዛናዊ የሆነ ነገር ሲሰማ ሚዛናው መስሎ ይከሰታል እንደ በቀቀኗ የሰማውን መልሶ እየተፋልና:: አንድ ቀን ከአንድ አክራሪ ስር ይውልና ደግሞ “ከተፈለገ ጉተታውንም እንጎትታልርን we can do business that way to” ይላል:: ተከርብቶ ደግሞ “Oromia out of Ethiopia” ብሎ ማኖ ነክቶ የሚያስቅ በቀቀን ይሆናል:: ተስፋፊነትን በ21 ክፍለ ዘመን አግባብ እንዳለው ስልት ሁሉ በኦሮሞ ወጣቶች ላይ አስርፀው their youth are now out of touch with reality! It’s a complete madness what we see from the so-called savage Qerro group. These group of youth feels entitled and justified when they hung a naked man upside down.

3. ጅቡ:- ድውድ ኢብሳ ጦር አለኝ ብሎ በር ተዘግቶለት እነማንን እየፈጀ እንዳለ እግዜሩ ብቻ ነው የሚያውቀው:: የንፁሀንን ደም ያስፈስሳል:: ባንክ ይዘርፋል:: Without a doubt its our Amhar who are affected by atrocities of Olf in Wollega! Abiy purposely gave Dawid a media and internet blackout so the rest of the world is blinded to what’s really taking place in Wollega and elsewhere.

እነኝህ ሶስት መንግስታት በትልቅ የእውቀት እና የልምድ ድርቀት ከመመታት ባሻገር የተሰየሙበትን ቦታ እንኳ በቅጥ የማያውቁ የኢትዮጵያን ስሪት በቀላል “ቦዲማስ” አብይ ቀመር የሚፈቱ የመሰላቸው አይረቤዎች ናቸው::

አብይን በቅርቡ ያነገሱት የውጭ ሀይሎች እራሳቸው ያወርዱታል! አገር ማረጋጋትን እንዳልቻለ በሂደት እያዩ ነውና:: ሜዳው ላይ ለቀው ዝምብለው ነው የሚያዮህ:: የተሰጠህን ተልእኮ ዝንፍ ሳትል ካላደረግህ ሁለተኛ እድል አይሰጥህም! መለስ ዜናዊ በዚህ ትልቅ ግንዛቤ ነበረውና ጌቶቹን ሰጥ ለጥ ብሎ ነው የታዘዛቸው! የሚበራከተው ከአገር ውስጥ እየመጣበት ያለው ተቃውሞን ቁጭ ብሎ የሚመዘግብ ኃይል እንዳለ ያላወቀው አብይ ስኳር እንደቃመ ህፃን ይክለፈለፋል ያለው:: በፎቶ ጌቶቹን መሸወድ የሚችል የሚመስለው ዋና ሰገጤ ነው! ያልሰራውን ድልድይ የሚመርቅ ሰገጤ! ያላለቀ እሱ ከመምጣቱ በፊት በስንት ግንባታ ስራ ላይ የነበረውን የጀመረው ኤርፖርት የሚመርቅ:: አዲስ ፕሮጄክት በአብይ ትዛዝ ሊጀመር ንው እያለ “የአዲስ አበባ ወንዞች ተፋሰስ ፕሮጄክት” ሀሳብ አመነጨ እያለ ሲያስለፍፍ ዳሩ ፕሮጄክቱ በ2005 የተነደፈ ቢሆንም ቅሉ… ሪፎርመር እያለ ለራሱ በሺህ የሚቆጠር ገንዘብን ከመንግስት ካዝና እያወጣና በብድር በያፅም በውጭ መጋዚኖች ላይ ሪፎርም ግን የተደረገ አንድም ነገር የለም! ኢህዴግ አሁንም አለ:: በሀሳም በአካልም ሳይጎድል! ይተገበራልም! የማሰሪያ ማሸማቀቂያው ህግ እንደተጠበቀ ነው:: ያው ነገ ጠንከር አድርገህ ሂስ እወረውራለሁ ስትል ማሰሪያው ያው የወያኔይቱ ህግ ጥርሱን አግጦ በዝሆን ጥርሱ ይዘለዝልሀል:: ሪፎርሙ አሁን ደብዳቢው ኦሮሞ ይሆናል!

ብርሀኑ ይህችንን ሁኔታ ስለተረዳ ቦርጩን ቀፍትቶ ድምፁን አጥፍቶ አብይ ለሚነካው ማኖ እያስነጨበጨበ ይገኛል! ምናልባት አብይ እየተንገዳገደ ባለበት አካሄድ ለመውደቅ ሲያዘነብል የውጭው ሀይል pick ያደርገኝ ይሆናል በሚል በዝግጅት ጌታዋ በር ዘግቶባት እንደ ሄደ ውሻ አይኑን በሩ ላይ ተክሎ እየጠበቀ ነው:: የአብይ መንግስት ኦፒዲኦን በማስጮህ “ፌደራሊዝም አልደርደርበትም” ሲል ግምቦት ዜሮ ከስሩ ቁጭ ብላ “ዜግነት ፖለቲካ” ብላ በህገመንግስቱ የማይፈቀድን እርምጃ ስትራመድ በአማራው ላይ ልትቆምር ስትንደፋደፍ አብይ ግን እምቧለሌው ላይ ነው:: ግምቦት ዜሮ ትንሽም ከነጀዋር ሁሉም የኛ ከሚለው አላዛኝ ትርክት የረቀቀ አማራውን ማስተኛ ዘይዳለች- ዜግነት ፖለቲካ:: በአንዱ እጇ ደግሞ የጉራጌ ህብረት ብላ ጉራጎች ነፃ አውጪ መስርታልርች- ጉህ! ከማነው ነፃ የሚወታው አትሉኝም መቼም ያው ዶሴው ከአማራው ጨቋኙ የሚል ነው አዲስ ነገር የለም! አብይ ቢገባው ታይምስ ሜጋዚን ፌደራሊዝሙን አፍርስ ሲል የጌቶቹን ትእዛዝ በገዛ ጋዜጣቸው ነግሮት ነበር:: ከራሺያ መፈራረስ ጦስ አያይዞ ለጎርቫቼቭም አልረዳውም የሚል ነገር ሸንቁሮ የኢትዮጵያም ፌደራሊዝም ውቅሩ በሀምሳልም በግብርም ቁጭ ሶቪየታዊ የሆነ አፍሪቃዊ መልክ የተሰጠው ነው ብሏል:: አብይ ግን ግድ የሚለው ታይምስ ላይ ፎቶው መውጣቱ እንጂ ሌላውን የሚያነበውም አይመስለኝም! ግምቦት ዜሮ ይህንን ተረድታ ሴራዋንም የቤት ቆጠራ ቅፅ ላይ በዋነኞቻቸው “ኢትዮጵያ” የሚል ምርጫ እንዲገባ ሸፍጣቸውን በሚገርም ሁኔታ ሰርተዋል:: ኢትዮጵያ የሚባል ቋንቋ ያለ ይመስል! ኢትዮጵያ የሚባል ከሌሊች ብሄሮች ያልወጣ የግል የሆነ ባህል ያለ ይመስል?!

ግምቦቴዎች አማራውን በዚህ ካደነዘዙ ዘንዳ ሌላው አማራ ጠሉን አናሳ ቡድን ደግሞ አማራን በሚከሰው ትርክት አባብሎ በመጠቅለል እንደምንም ወደ ስልጣን ከመጡ በእጅ አዙር ፀረ- አማራው ሂደት ይቀጥላል ማለት ነው:: ዛሬ ክልልህን ከፍተህ አስገብተህ እየተደረደርክ እንደ መጋዘን ቤት እቃ የምትቀመጠው አማራ ከአብይ ስታመልጥ ብርሀኑ ያርድሀል:: ግምቦት ዜሮም ብትሆን ኢትዮጱያ በሚለው ቅፅ አማራውን ከቁጥር ማሳነሱን እንደ ነፍሷ ትፈልገዋለች:: አማራን አግልሎ የተዋቀረው ይኸው ግምቦት ዜሮ ስልጣን ላይ ወጥቶ ከመለስም ሆነ ከአብይ የተለየ ለአማራው አይሆንም:: ብርሀኑ ግን በተስለክላኪ እባባማ ባህርዮ ለታከለ ኡማ እየገለፈጠ በዚያ አዙሮ እያስገባላቸው ያለው:: ትንሽ ቆይቶ ጋዜጣዊ መግለጫዎችን በውጭ ሜጋዚኖች ላይ “ለውጡ ሊቀለበስ ነው” እናም አጣዳፊ የሆነ እርዳታ የውጭ ኃይል ጣልቃ ገብነት ያስፈልጋል ብሎ በአና ጎሜዝ ድርብ ልቅሶ ያስጮኸዋል ማለት ነው!

አማራው በራሱ ቆሞ ለስልጣን እጩነት እራሱን እስካላጎለበተ ድረስ አብይ መጣ ብርሀኑ ጠብ የሚልልህ ነገር አይኖርም!

ኦሮሞው አገር ለመምራት ብቃት የለውም ስንል በምክኒያት ነው:: ያላቸው አንድ motto አማራና አማርኛን ማጥፋት የሚል ደደብ ትርክት እንጂ statesmanship ላይ መጥቶ በሀቅ ችሎታን በብቁ አስተዳደራዊ ክህሎት ገልጦ ምናልባት አጥቶት የነበረውን እድል ሲያገኝ ብቃቱን ሊያስመሰክር አይደለም! ብቃቱ የለማ! ብቃቱ “ፊንፊን ኬኛ” “ኦሮሚያ ካን ኦሮሞቲ” “ኦሮሚያ አውት ኦፍ ኢትዮጵያ” የሚል የዘቀጠ ለአንድ ማህበረሰብ ገፅታ ጉድፍ የሆነ አስተስሰብ ብቻ ነው ያላቸው:: ወጣቱና ትልቁም የማህበረሰባቸው ክፍል በዚህ ደደብ ቫይረስ የተለከፈ ነው:: ያሳዝናል ያሳፍራልም!

የጀዋር ፍከራ የአብይ ግልፈጣ የዳውድ መረንነት በመጣበት መንገድ ተመልሶ ይሄዳል!

ስለሲዳማው ክልል የመሆን የነጀዋር ሸፍጥ ደግሞ እመለስበታለሁ!

“ሁኔታው ሲጠጥር ጠጣሩ እንዲላላ የላላውን ወጥር”

**** ወጥር አማራ*****

ሊዲያ ዘ አዲስ አበባ ጊዮን አማራ