የኦሮሞው ምንቸት ሳይገባ ወጣ!

0
1552

አዲስ አበባ የታከለ ኡማና የአብይ አህመድ አፓርታይድ ነጣቂ ኬኛ ፖለትካ የኮንዶሚኒየም ሸፍጥ

==============================

የኦሮሞው ምንቸት ሳይገባ ሊወጣ ነው! አብይ አህመድ በዚህ መንቀዥቀዥ ስልጣኑን ማረጋጋት አይችልም! የአይጢቱ ውድቀትን የድመቲቱን አፍንጫ እያሸተተ ነው!

ብዙ የአዲስ አበባ ነዋሩዎች ነገሩ አልገባቸውም።

ይሄ የመታወቅያ እደላ ከምርጫ ጋር የተገናኘ ብቻ መስላቸዋል። ምርጫው “win it all or lose” የሚባለው ነገር ካልቀረ የሰው መንጋጋት ብዙም ፍይዳ አያመጣም። እንደዚህ አይነት የምርጫ አይነትን ለማጭበርበር በጣም ይቀላል:: ምንም እንኳን ባይመሳሰልም ልክ እንደ ኮንጎ እንደተፈጠረው አይነት ማጭበርበር ለማድረግ 50% በሶስት አካፍሎ የተቀረውን ለገዥው ፓርቲ መስጠት ነው።

ምንም እንኳን የምርጫው ሁኔታ ከመታወቂያ ካርዱ ጋር ቢገናኝም ድርን ሸፍጥን ግን ይዟል። ሰሞኑን 130 ሺህ የኮንደምንየም እጣ ሊወጣ ባለበት ሁኔታ ከኒቲባው ታከለ ኡማ በጣልቃ ገብነት ያለምንም ምክኒያት አስቁሞታል። የተሰጠው ምክንያት ሲስተሙ ችግር አለበት እና መስተካከል ይኖርበታል የሚል ነው። ከ2013 ጀምሮ ዲያስፓራውን ጨምሮ አብዛኛው የአዲስ አበባ ህዝብ ካለችው እየቆረጠ ሳይበላ አድሮ አጠራቅሞ 6-7 አመት ጠብቆ ሲያበቃ ማን ከየት መጣህ ሳይባል አይደለም ለኮንደምንየም በወር ሊያዋጣ ቀርቶ የአዲስ አበባን ታክስ ከፍሎ የማያቅ ነዋሪ በማንነቱ ታይቶ ቤት ሊቀበል መታወቅያ እየታደለ ነው። ሰው እዴት ነው ባልኖረበት ታክስ ባልከፈለበት አገር ከነዋሪውና ከከፋዩ ቀድሞ ቤት ሊሰጠው የሚችለው? ይሄ አይነት አይን ያወጣ ወንጀል ለመፈፀም እየተውተረተረ ያለው “አንድነት ስንኖር ስንሞት ኢትዮጵያ ” እያለ በሚያምታታው አብይ አህመድ አስተዳደር ፀረ- አማራ ኦሮማዊ አፓርታይድን የመተግበር ሂደት ነው! ስሲተሙን ማስተካከል ሁለት ሳምንት ቢፈጅ ነው ሌላ:: ጊዜው ስላለፈም ብር መጨመር ነው:: ሁለቱም እጣውን በፍጥነት ካማውጣት ምንም አይገድቡትም። ያልፈለገ ያልቻለና ያቆመ ያልፈዋል ሌላው ላቡን ጠፍ አርጎ እየከፈለ የጠበቀ ሲሆን ተጨማሪውንም እከፍላለሁ ካለ በህጉ ቅድሚያ ለተራ ጠባቂው ነዋሪ ገንዘቡን ለገፈገፈው ለሱ ነው መሆን ያለበት። በጭራሽ ህገ ወጥ የሆነ ሂደት ላልኖረበት ላልተወለደበት, እትብቱን ላልቀበረበት ታክስ ላልከፈለበት እና ቀን ከለሊት የኮንክሪት አዋራን ላጠጣው የመታወቂያ አዲሳበቤ መስጠት የአብይ መንግስትን ትልቅ ዋጋ ያስከፍለዋል።

ሊዲያ ዘ አዲስ አበባ ጊዮን አማራ