የአዲስ አበባ ስውሩ የአብይ አህመድ ሴራ ሲጋለጥ

0
1870

መረጃ:- አዲስ አበባ

በዶር አብይ መንግስት በሾመው ታከለ ኡማ ጭፍራነት በአጭር ጊዜ ውስጥ ይህንን አዲሳባን የማወረም ስራ አከናውኗል።

1. 76,200 የአዲስ አበባ መታወቂያ ከባሌ፣ከወለጋ ለመጡ ነዋሪ ላልሆኑ ተሰጥተዋል።

2. 8214 ሰራተኞች ያለምንም ውድድር በዝውውር ኦሮሞ የሆኑ ብቻ ተመድበዋል።

3. ከአዲስ አበባ በጀት 2.34 ቢሊዮን ብር ለካሣ ልማት ለኦሮሞ ተከፋፍሏል።

4. ብዙ የቀበሌና ኮንዶሚኒየም ቤቶች ለኦነግ አባለት ተሰጥተዋል።

5. 613 ሚሊየን ብር ለኦሮሞ ሥራ ዕድል ፈጠራ ሊወሰድ ነው።

6. 8 ሰራተኞች ይህንን በመጠየቃቸው ተባረዋል።

7. ሥላሴ መንፈሣዊ ኮሌጅ 6 ኦርቶዶክስ ያልሆኑ ኦሮሞዎች መነኩሴ መሥለው አሥተዳደሩ ላይ ተመድበዋል።

8. የአዲስ አበባ መገናኛ ብዙሃን ሁሉንም ኃላፊነቶች ለኦሮሞ ብቻ አድርጓል።

የአብይ መንግስት ፀረ- አማራዊ ህውሀታዊና ኦነጋዊ መንገድ ተመልከቱ! ትሻልን ብዬ ትብስን አመጣሁ አለ አማራ’! ወገን እጅግ የከፋ ጉዳይ እየመጣ ነው!