የአብይ መንግስት የህዝብ ቆጠራ ሸፍጥ በዛሬው እለት ሴራው ተጋለጠ!

0
1235

የአብይ መንግስት ኬኛ አፓርታይድ ፀረ- አማራ ሸፍጥ ሲጋለጥ!

የአብይ እኩይ መንግስት ትልቅ ሸፍጥ እየሸረበ ነው:: የህዝብ ቆጠራ የህዝብ ቆጠራ እያሉ የሚያደነቁሩበት ዋናው ሸፍጥ ዛሬ ግልፅ ሆኗል:: በህዝብ ቆጠራው ቅፅ ላይ እንኳን በኢትዮጵያን በእነ አሜሪካን አገር ያልታየ እጅግ የሰላ ሸፍጥ አድርገዋል ይኸውም በቅፁ ካሉት ምርጫዎች መሀል የብሄር ስሞችን ይጠቅስናድብልቅ የሚል ያስቀምጣል:: ለጥቆም መናገር አልፍልግምhttps://thelydiapost.addisethiopiarestaurant.com/wp-content/uploads/2019/02/medium.mov የሚል ደግሞ አስቀምጠዋል:: ዘር ለገበሬ ነውም አለማለታቸው እግዜሩን ፈርተው ነው:: ብሄር የለኝምን ያላካተቱትም ትንሽም ቢሆን አፍረው ይመስላል! ጀዋር መሀመድ እንደ ፈንዲሻ ቃላት በቃላት ላይ አንዱን አውጥቶ ሳይጨርስ ሌላ ቃል የሚተፋው አለብላቢ “በምርጫም ቢሆን ተዘጋጅተንበታል አንጎዳም” ያለው ይህችን ሸፍጥ ተማምኖ መሆኑ ግልፅ ይሁን:: ይህ እንግዲህ ታከለ ኡማ በየቤት ቁጥሮቻችን በድርብ ከመዘገባቸው ኦሮሞዎችን ሳያካትት ያለ ሸፍጥ ነው:: እሱን ስናክልብርት አዲሳ አበባን አወርሞ ሌላውን ማህበረብ በልዮ ጥቅም ብልጫ በኢኮኖሚ ለማላሸቅ ነው! ይህ አዲስ አበባን በግርግር ከአማራ እርስትነቷም ለመፋቅ ነው!

አሁን አማራ የተባልክ በኢትዮጴ ፖለቲካ የተተበተብክ ሁሉ እዚህ ጋር ቆም ብለህ ብታስብበት ይሻላል:: ለራስህ ነው ኃላ! ያለውክልና ቀርተህ ጯሂም አታገኝም! ዘርህ ምንድን ነው በሚለው ቅፅ ስፍራ መናገር አልፈልግም ብትል ያው እንዲህ እያለ የሚንገላጀጀው አማራ መሆኑን ያውቃሉና ዞሮ ዞሮ እነሱ ለራሳቸው የወደፊት እድልን ማሰናከያነት በውስጥ ታዋቂነት አማራ ብለው ይመዘግቡሀል ግን ለቆጠራ ሲሆን አልተናገርክምና ቁጥር ከአማራው ህዝብ ይጎድላል:: በሌላ አነጋገር አማራን ወደ አናሳ ማይኖሪቲ ለማስገባትና በምርጫ ምንም አይነት የድምፅ የበላይነትን በማግኘት የሚፈልገውን ሰው እንዳያመርጥ ሆነ ህግ እንዳያፀድቅ አቅም ሲነሱት ነው::

በቁጥር ማዛባት ሂደት ይህንን ሸፍጥ በደንብ አድርገው ሲሰሩበት “ተዘጋጅተንበታል” የሚሉን ምፀት ያሰሙት እነጀዋር ይህንን ስልት ስለቀየሱ ነው:: እንግዲህ አማራ በሚል ተመዝግበህ ቁጥር ስብጥሩን የሀይል ሚዛኑንም ለመቆጣጠር ይረዳ ዘንድ ባታደርገው የምትወድቀው በነታከለ ኡማና በነጀዋር ውሳኔ ላይ ይሆናል:: አዲስ አበባን (በረራ) በእጃቸው አስገብተው ልዩ መብት ሊጠቀሙብህ (ለአካል ጉዳተኞች ብቻ አለም የወሰነውን ህግ) እና በስራና ትምህርት ቤት እና መሬት ባለቤትነትህ ላይ “የኔ ነው” አፓርታይዳዊ ኬኛ ፖለቲካቸውን ይተገብሩብሀል:: አዲስ አበባ ብሎም መላው አገሪቱ ውስጥ ነዋሪ የሆንክ አማራ ስንጥር የምታክል ደም ከሌላ ያለህን መቁጠር ትተህ በአማራነት በመመዝገብ አገሪቷ ላይ ቅጥ ያጣው የህፃናት ጩኸት የመሰለውን ጨፍላቂና ቀማኛ ኬኛ ፖለቲካቸውን አክሽፍ!

ድቅል ነኝ ብለህ ድብልቅ ብለህ ብትመዘገብ ኦሮሞ ወደሚለው ቆጥረውህ ሲያበቁ ለድቅል ማንነት ግድ የላቸውምና በኬኛ አፓርታይዳዊ ፖለቲካ ከእድል ከስራ ገበታና የቤት ባለቤትነትና ሌሎችም መስኮች ተገፍትረህ ትወገዳለህ ማለት ነው! ድቅል ነኝ ብለህ ብታስብና ለአስር ፐርሰንት ኦሮሞነት ወይን ጉራጌነት አማራነትን ባትመዘግበው ጉድህ ይፈላል:: እነጀዋር መሀመድ ድቅል ናቸው ግን ድቅል ብለው አይመዘግቡም! እነ ፀጋዬ አራርሳ ድቅል ናቸው ግን አማራ የሚለውን አጥፈው ነው በኦሮሞ ካርድ override የሚያደርጉህ::

አማራ የሆንክ እንኳን ይቅርና ጉራጌ ሀድያ ጋሞ ከፊቾ በሙሉ በአማራ ስም ቢመዘገብ ነው ለራሱ ጤና የሚሆንለት:: ለምን? እነዚህ ህዳጣን መጠበቅ የሚችሉት በጤናማው የአማራ ብሄርተኝነት ብቻ ነውና:: ለምሳሌ:- ጉራጌ ባለው ሙሉ ቁጥር እንኳ ለውጥ ማውጣት አይችልም በምርጫም ይሁን በሌላ ህዳጣን ነውና:: አማራ ግን ብሎ ቢመዘግብው የሚፈልገው ሀሳብ የሚቀነቀንበትና ለጉራጌ ህዝብ ቀናኢ የሆነ አስተሳሰብ ያለው አማራ ብቻ ነውና የፈለገውን አይነት ስርአትና አገር ያገኛል! የብርሀኑ ነጋን ቁጭ ይበሉ ፖለቲካ ለጉራጌው የሚፈይድለት የለም:: አሁን በቀደም እንኳን ጉራጎች አዲስ አበባ ውስጥ በግ የሚሸጡበትን ስፍራ ቄሮ ወጣት ብዙ ዘመን ነግዳችሁ አትርፋችኃልና ተራው የኛ ነው በሚል መባረራቸውን ሰምተናል:: ኬኛ ፖለቲካን የአእምሮ ዘገምተኛ ልዮ ጥቅሙን ማስወገድ የምንችለው አማራው እንዲያይል በማድረግ ነው::

እናም አንተ ፈፅሞ ወደ ጂፕሲነቱ ሳትገባ በቶሎ አማራነህ ላይ በደማቅ አስምርበት! ቢቢሲም እንዲህ ዘግቦታል https://www.bbc.com/amharic/news-47176719 ይህ እንግዲህ በዚህ በትቅልቋ አሜሪካን በዳይቨርሲቲ የምትታወቀውን melting pot የምትባለው አገር እንኳ ድብልቅ በሚል የህዝብን ቁጥር አላዛባችም:: አጢን አማራ ነገር እጅግ እየመረረና የጎመዘዘ ነው!

ባንዴ ሰላሳ ቃል ካፊ ከምራቁ ቀላቅሎ የሚተፋው አቶ ሜንጫ አፉን ሞልቶ በድርድርም በምርጫም በግብግብም አንጎዳም ያለበት ምክኒያቱ ይኸው ነው! እንጂ በሁሉ ተጠቃሚ ነኝ የሚያስብል ምንም ምትሀት ኖሮት አይደልርም!

የግርጌ ማስታወሻ:- በግብግብም አንጎዳም ተዘጋጅተንበታል ማለት full-scale genocide ለማድረግም ተዘጋጅተናል ማልት ነው:: This is a call for genocide!

ሊዲያ ዘ ጊዮን አማራ