ሳታመሀኝ ብላኝ

0
1836

አንድን ብሄር ብሄር የሚያሰኘው ምንድን ነው?

ከጎኑ ካለው ብሄር በአንፃሩ ልዩ የሆነ የሚለየው የጋራ የሚነገር ያለ የዳበረ ቋንቋ ሲኖረው፥ ከጎኑ ካለው ብሄር የተለየ ባህላዊ ምግብ ያ ብሄር ብቻ የሚመገበውና የእርሱ የሆነ፥ የራሴ የሚለው አንድ ከጎኑ ካለው ብሄር የሚለየው የተለየ የዘር ግንድ፥ ከጎኑ ካለው ብሄር የሚለየው አልባሳት፥ ከጎኑ ካለው ብሄር የሚለየው የገፅ የመልክ ልዩነት፥ ከጎኑ ካለው ብሄር የሚለየውና የኔ የብቻዬ የስእልና ቅርሳቅርስ ባለቤትነት፥ ከጎኑ ካለው ብሄር የሚለየው ድርሳናት፥ ወዘተ የሚያሟላ መሆን አለበት በራሱ ብሄር ተብሎ ለመቆም::

ቅማንት ሀይማኖት እንጂ ብሄር አይደለም ስንል ተጨባጩን ነገር ይዘንና የሀይማኖቱ ተከታዮች እራሳቸውም በሰሩት ዶክመንተሪ ያየነው ጉዳይ ነው:: ዶክመንተሪውን ለተከታተለ የሚለዮት በሀይማኖት ብቻ ነው!

ቅማንት ከሀይማኖት ወደ ብሄር እናሳድግ ብለው የሚውተረተሩ ትግሬዎች የማይሳካላቸው ለዚህ እው::

ቅማንት ሀይማኖት ተከታዮች የሚለብሱት ልክ እንደ አማራ፥ ቅማንት ሀይማኖት ተከታዮች የሚመገቡት አንድ የአማራ ምግብ፥ ቅማንት ሀይማኖት ተከታዮች የሚኖሩበት ምድር በአማራው ውስጥ ተሰባጥረው እንጂ የተለየ designated ቦታ የለም፥ ቅማንት ሀይማኖት ተከታዮች የዳበረና የሚሰራ ቋንቋ የላቸውም (እንደ ግ እዝ ያለ የቤተ ክህነት ቋንቋ ነው ቅማንትኛ) አማርኛን ነው የሚጠቀሙት::

An ethnic group or an ethnicity, is a category of people who identify with each other based on similarities such as common ancestry, language, history, society, culture or nation. Ethnicity is usually an inherited status based on the society in which one lives. Membership of an ethnic group tends to be defined by a shared cultural heritage, ancestry, origin myth, history, homeland, language or dialect, symbolic systems such as religion, mythology and ritual, cuisine, dressing style, art or physical appearance.

Ethnic groups, derived from the same historical founder population, often continue to speak related languages and share a similar gene pool. By way of language shift, acculturation, adoption and religious conversion, it is sometimes possible for individuals or groups to leave one ethnic group and become part of another (except for ethnic groups emphasizing homogeneity or racial purity as a key membership criterion).

በታሪክ ቅማንትኛ ቋንቋ የሚባል መስሪያ ሆኖ የሚያውቅ ቋንቋም አይደለም:: ቅማንትኛ የሚባል ድርሳናትም የሉም:: አንድ ቋንቋ ኖሮ ካወቀ ወይ በድንጋይ ላይ ወይን በወረቀት ድርሳናት ይታይ ነበር:: አሁን ተገኝቷል ከሚሉት (😅) ቅማንትኛ ጋር ተመሳሳይ የራሱ ፊደል ኖሮት ትርጉሙን የሚያሳይ ቅርስ ያስፈልጋል ማለት ነው!

ቅማንት ሀማኖት ተከታዮች የሚናገሩት አማርኛ፥ የሚያለቅሱት እንደ አማራ፥ የሚጨፍሩት ባማርኛ፥ መልካቸውምምን ከአማራ የማይለይ፥ አልባሳትም አማራውን ቁርጥ ናቸው:: ልክ እንደ ሞስሊም አማራው፥ እንደ አይሁድ አማራው፥ ልክ እንደ ተዋህዶ አማራው፥ ልክ እንደ ጴንጤው አማራው ሁሉ የሚለያቸው ሀይማኖት እንጂ በብሄር ደረጃ ያለ ልዪነት አይደለም:: ይህ ማለት እኮ ነገ ጴንጤዎች ልሳንን እንደ ቋንቋ አድርገው በኢትዮጵያ ያለን 90ኛ ብሄር ነን ቢሉ ማለት ነው:: ቅቅቅቅ

አስር ፊደል ፈልስፌና ቋንቋ አገኘሁ ግን ጠፍቷል ብዬ አንድ ሺህ ሰው ሰብስቤ አጠገቤ ካለው ብሄር በምንም ሳልለይ ብሄር በሉኝ ማለት እቃ እቃ ጨዋታ ነው!

አንድን ብሄር ብሄር የሚያደርገው ከላይ የሰፈሩ መስፈርቶች የሚለኩበት አጠገቡ ካለው ብሄር አንፃር ልዮነቱ በደንብ ሲለይ እንጂ እንደው በዘፈቀደ ብሄር ነኝ አይባልም! ስህተት ነው!

ለዚህም ነው ቅማንት በለው ተዋህዶ፥ ጴንጤ ወይን እስላም ስንሞት እንደ አማራ ነው የምንለው:: አሁንም ትግሬው ይህንን የውሸት ማጭበርበሪያ አስገብቶ የሚፈጀው ሁልህንም አማራ ተብዬ ነው ወላ ቅማንት ሁን፥ ተዋህዶ ጴንጤ ወይን እስላም እየፈጁን ነው በግራ በቀኝ! አያ ጅቦ ሳታመሀኝ ብላኝ!

ሊዲያ ዘ ጊዮን አማራ