የአብይ መንግስት ስልታዊ ፀረ- አማራ እንቅስቃሴ

0
1006

ክልል ለግጦሽ ነው እያልክ መሀይምነትህን ባደባባይ ላሰጣኸው፥ ዘር ለገበሬ ነው እያልክ ዘረቢስነትክን በአዋጅ ለለፈፍከው የኔው አዲሳበቤ ሆይ:- እርድና ነው ብለህ እርድ ሆነህ ቀረሀት!

የትግሬው ነፃ አውጪ የረቀቀ ስልት በመጠቀም social engineering ሰርቶብህ ልማት በሚል ሰበብ ስንት ቤት አፈረሰ፥ ስንት አማራ ሜዳ ላይ ቀረ፥ ስንት ቤተሰብ ተበተነ፤ ደረጃ የጠበቁ ቤቶችን ሰማይ ካልጠቀሱና ፎቅ ካልሆኑ እየተባለ የስንቱ ታሪካዊ ቤት ፈረሰ:: ፎቅ ለማቆም አቅም የለኝም ስትል ቤትህን እየተነጠቅህና የማይመጥን እራፊ ስፍራና ብጫቂ ገንዘብ እየተወረወረልህ ከመሬት ባለቤትነት በስውር ዳግም “መሬት ላራሹ” አይነት ስልታዊ ፀረ አማራ ዝርፊያን “መሬት ለፎቅ ሰሪ” ተብሎ ደግሞ ተበራረርህ ከቀረችህም አንድ ቤት ላይ ተገፋህ::

በዚህ አይነት ሁኔታ ስልታዊ ፀረ-አማራ ንቅስቃሴ ብዙ የማህበረሰብ ስብጥራችንን (demographic) ጵወዛ በማካሄድ ወገባችንን በኃል ተመታን:: አሁን ደግሞ የዚህን ስብጥራችንን ማዛባት እኩይ አላማ ሂደት ግፋ በለው ብሎ የኦሮሞው አክራሪው ተስፋፊው የአብይ መንግስት ተረክቦ በህገወጥ መንገድ የነዋሪዎችን ቤት ቁጥር በመጠቀም ኦሮሞዎችን በፍልሰት በማምጣት መታወቂያ እያደለ ይገኛል:: ከመቶ ቀን ግምገማው ይህንንም አላየም አላየም አትሉምመቼም:: ይኸ አስተዳደር የአብይ ነው:: የሚሆነውን ሁሉ ያውቃል:: ተጠያቂም ነው:: ብበአሁኑ ሰአት ለሚሆነው ጥሩም መጥፎም ጉዳይ የዶናልድ አስተዳደር በዋነናትና በብቸኝነት ተጠያቂው ነው:: አብይ ጥሩ ጥሩውን ብቻ እየመረጥን ልንሰጠው አንችልም:: ጥሩ ሰርቶ ካጨበጨብክ ስለ ክፉውም የመሞገት ግዴታው አለብህ ጭፍኑ ደጋፊው ሆዬ!

ይህ ሂደት በዋናነት እኛን አማሮቹን ለመጉዳት የታቀደ ቢሆንም ቅሉ ለአብይ መንግስትም ግን ትልቅ ሊወጣው ወደማይችል ውጥንቅጥ ውስጥ ከታች ነው:: ከአማራው ትግል ቀጥሎ ብቸኛዋ ተቀናቃኟ ህውሀትም ብዙ ወንጀሎችን እያሰራች በከተማ ያሉ የተለያዩ ቤቶች ቁጥርን የያዘ መታወቂያ በማደል ወመኔነትን ማዛመትና ከተማዋን እንደ እነ ናይሮቢ አይነት የሌባ መናኸሪያ በማድረግ ከቱሪዝም እስከ የተለያዩ ተቋማት ለምሳሌ እንደ OAU ያሉ ተቋማትን የማዛወር ጥያቄን መልሶ በማምጣት ከአዲስ አበባ አፍሪቃዊ ተቋማትን ማውጣት የሚለውን አጀንዳቸውን መልሰው ለማምጣት ይገደዳሉ ማለት ነው:: ህውሀትም ይህንን ሴራ በላቢይስቶቿ ማራገቡን መጀመር ነው:: ደህንነት (safety)እያሰጋ ከሄደ ደግሞ የበረራ የተቀመጡ የዲፕሎማቱም ጉምጉምታ ይጀምራል ማለት ነው:: በዚህ አይነት ቅጥ ያጣና ህግ የጣሰ ሰፈራ (mass migration) ማካሄድ ለከተማዋ ብዙ አሉታዊ ተፅእኖ ማምጣቱ ሳይታለም የተፈታ ነው:: ከየትም አምጣው ከበደኖ አምጣው ከጎጃም በስፋት ሰፈራ ስታካሂድ የማትወጣው ችግር ውስጥ ትገባለህ:: mass migration harbourስ unsolvable problems! የከተማዋን ስብጥር በዚህ አይነት ፍጥነት መጰወዝ ማለት ሊቆጣጠሩት address ሊያደርጉትና ሊረዱት የሚያዳግት የማይናበብ ብሎም የማይስማማ መስተጋብር በማህበረሰብ ይፈጥራል:: ያ ድጋፍንም በማሰባሰብ ዘንዳ ጠንቅ ነው (አብይ በጣም የሚፈልጋት ነገር ትመስለኛለች) ወጥቼ ንግግር በማድረግ ብቻ አግባባለሁ ማለት ይቀራል ማለትነው፤ ምክኒያቱም በአንድ የተቃኘ ህዝብ ስለማይኖርና የከተማ ዘይቤ የማይገባው፥ ምን እንደሚፈልግ የማያውቅ ሰገጤ ሰግስገህ civility አስተምራለሁ ብትል ወደ መቀመቅ እራስን መክተትም ይሆናል:: እውነት ለመናገር ወያኔ በዚህ ምንም ቢሆን በሰሜንኛ ነው ያጫወተችው:: ምን ማለቴ ነው ቀስ ረጋ ብላ ያደረገችው እንጂ በመጣች ማግስት እንጣጥ እንጣጥ አላለችም! ጉዳቱን በመረዳት ነው! ከ97ቱ ምርጫ በኃላ ነው በበቀል ይህንን አይነት ኩነቶችን የጀመረችው:: ያኔ ደግሞ ተጠናክራና ስልጣንን ከሚሊተሪው ጀምሮ በእጇ ላስገባች ነበር:: አብይ መንግስቱ ከአዲስ አበባ ውጭ ምንምኃይል እንደሌለውና ተቀናቃኟ ህውሀት ብዙውን ነገር ጠፍንጋ እንደያዘች መሆኑ ይሰመርበት:: ያም ሆኖ ግን ተመልሶ ጠንቅ የሆነባት አዲ. አብባ ነው:: አዲስባን አግባብታ ብትይዝ እና ይህንን አይነት ወንጀሏን አደብ ብታስይዝ ዛሬ ጉዳዮ ሌላ ነበር:: ነገር ግን ይህንን ክፍል በማስመረሯ ምክኒያት ጠላቷ እዛው አራት ኪሎ ጓሮ ጀምሮ አጉተመተመባት:: በመከራ ቀኗም ዱላ አቀበለ:: በሰልፍም ወጥቶ ያልመረጠውንና የማያውቀውን አብይ አቡሼ ብሎ ከፍ አደርገባት::

አሁንም የአብይ መንግስት ይህንን እኩይ ተግባር ካላስቆመ የመንግስቱ እድሜ በወራት እየተገደበ የወራቱም ቁጥር እያሽቆለቆለ እንደሚሄድ ይታወቅ! ይህ አካሄድ በፍጥነት ሰውን ያሰባስባል ያሳስብማል!ይህ ታከለ ኡማ የሚሉት እንኳን ለከንቲባነት ለቀበሌ ሊቀመንበርነት የማይበቃን inexperienced extremist አምጥቶ ላምስችሁ ማለት ገመድ ባንገቱ መጠምጠም መሆኑን አብይ ሊረዳው ይገባል::

ነገ በነዚህ መታወቂያ በታደሉ ሰፋሪዎች ለሚሰራ ወንጀል፥ በከተማዋ ለሚስፋፋ ኢ-ሰባዊ ድርጊት ማንን ተጠያቂ ሊያደርግ አስቦ ነው አብይ? የቤት ቁጥራቸው በከንቲባው ወንጀለኛ ሂደት የተመዘበረባቸውን ወይንስ የማይታወቁት ሰፋሪዎችን? ይህ ትልቅ ትልቅ ሸፍጥና ማህበረሰቡን criminalize በማድረግ ከወያኔም የከፋ ፀረ- አማራ ሂደት ጅማሮ ነው! ይህ በቀላል የሚታለፍ አይሆንም!

አዲስ አበቤው በነቂስ ወጥቶ እልባት እንዲያገኝ መንግስትን በቶሎ ካላስገደደ ነገ ለተሰራ ወንጀል የቤት ቁጥራችሁ እስካለ ድረስ ልጆቻችሁን እየጎተቱ መውሰድ ባሎችችሁን ማሰር ይጀመራል:: የኦነግ ስልት እንደሆነ ወንዶቹን መግደልና ሚስትና ልጆቻቸውን ከነ ንብረታቸው መውረስ የሚል ነው:: ወንድ ልጆቻቸውን ዘር እንዳያስቀጥሉ መግደል የሚል ስልት ነው ያላቸው:: rape እና ጠለፋ ከባህል እንደሚቆጠር መገንዘብ ያሻል:: ብልት መስለብ ወንድነት መሆኑን ታሪካዊ አመጣጣቸውን መመመርና ማወቅ ግድ ይላል:: ይኸ አካሄድም የሚያሳየው ይህንኑ ነው::

ሊዲያ ዘ ጊዮን አማራhttps://thelydiapost.addisethiopiarestaurant.com/wp-content/uploads/2019/01/medium-1.mov