ለአማራው ዘር ፅዳት ገዱ አንዳርጋቸው ቀኝ እጅ ሆኖ እየሰራ ነው!

0
1035

****በገዱ አስተባባሪነትና ማዘናጋት የእርቅ ስም አጀንዳ አማራ ክልልን ወደ የለየለት የአማራ ጅምላ ዘር ፍጅት የሚካኃድበት ክልል እየሆነ ነው! ****

ገዱ አንዳርጋቸው አማራ ክልልን ፍፁም ወደ ሆነ መፈራረስ no mans-land እያደረገው ይገባል:: እሱ በሄሊኮፕተር የሚዘዋወር መሆኑን ህዝብ ግን ከጎንደር ውጭ መንገድ ተዘግቶበት ወላዶች እና ህፃናት በረሀብ ጭምር እየረገፉ ይገኛሉ:: የክልሉ ነዋሪዎች በአማራ ላይ ዘር ፅዳት እየተደረገብን ነው የሚልን ደወል በnational ቲቪ እየተስተጋባ ነው:: ክልሉ ውስጥ ከሶስት በላይ መንግስት እንዳለ ጠቋሚ ጉዳዮች አሉ እያለም ነው ነዋሪው:: ክልሉ ማንም እንዳሻው የሚፈነጭበት መሆኑንና የገዱ አንዳርጋቸው ካቢኔ የተጠመደበት አጀንዳ ሁኔታውን በመደበቅና ጆሮ ዳባ በማለት መሆኑን ይናገራሉ:: ስሙት ከነዋርዎች አፍ እንዴት ያለ የከፋ ነገር በህዝባችን ላይ እየተካኃደ እንዳለ አድምጡ! ግላጭ በሆነ መልኩ ከተማ ዘግተው ዘር ፍጅት እየተካኃደብን ነው:: ዳሩ መሀል መሆኑ አይቀርምና ዛሬ መሀል ስፍርህ ዝም ያልከው አዲሳቤ ጭምር እየመጣ ያለውን በማጤን ድምፅህን አሰማ! ወገናችን ቅማንት በሚል መለዮ ህውሀት እየጨፈጨፈችው ነው:: በዚያ በኩል የአብይ መከላከያ ሰራዊት እያረደው ነው:: በዚህ ደግሞ የገዱ ፖሊስ ህዝብ እየደበደበና ከተማ ለቃችሁ ውጡ እያለ ነው:: ወገን እያለቅን ነው! አማራ ክልልን በግላጭ concentration camp አድርገውታል:: የዘመናችን ትልቁ auschwitzን እያየን እንገኛለን! አንድ በአንድ ከየቤት እየተጎተቱ መውጣት አይቀሬ ይሆናል ዛሬ በቶሎ የገዱን ካቢኔ አለመግልበጥ! ብአዴን ውስጥ ያለህም ሁን በትብብር የምትሰራ ለሌለ የነገ ምርጫ ዛሬ ወገን አስበልተህ አንተም መበላትህ አይቀርም!

ሊዲያ ዘ ጊዮን አማራ.

https://thelydiapost.addisethiopiarestaurant.com/wp-content/uploads/2019/01/medium.mov