የደቡቤው ፖለቲካ በአማራና በኦሮሞ፥ በአማራና ትግሬ ኪሳራ ሲሰላ

0
1363

የደቡቤው ፖለቲካ በአማራና በኦሮሞ ኪስራ ላይ እራሱን ሊያጎለብት እየወደቀ እየተነሳ ብዙኃንን ከማሳት ዛሬም አልቦዘነም:: ደቡቤዎች ይህ ኢሳት የተባለ የወሬ ጣቢያቸውን መሳሪያ በማድረግ ሴራዊ ፖለቲካቸው በተቀናጀ መልኩ እየተገበሩ ይገኛሉ! የደቡቤ አናሳው ግሩፕ በጥንቱ ባረጀ ባፈጀው የህውሀት ስልት ትልልቁን ጎሳ በሴራ በማናከስ በከፋፍለህ ግዛው ስልት የህዳጣንን የገዢ የበላይነት ለመተግበር ይታትራሉ ያሉት! ለኢትዮጱያ በተለይም ለአንድነት ናፋቂው ቡድን ዋናው ጠንቅ ይኼ በሽፋን የሚሰራ ድርጅት ነው:: የኢትዮጵያ ህዝብ የዚህን ሴረኛ ፖለቲካ ጎንጓኞች ጣቢያ ተደቅኖ መስማት እስካላቆመ ድረስ የሚፈልጉትን አንድነት መቼም አያዩትም:: አገር እየታመሰች እንጂ ሰላም አታገኝም!

ኤርሚያስ ዋቃጂራ የተባለ የቀድሞ የወያኔ ወደል ካድሬ ስፍራ ለውጦ በተቃዋሚ ጎራ ሲሰለፍ ማሊያውን ሙሉ በቅጥ ሳይለውጥ ነው:: ስደት ያናወዘውና በራሱ አእምሮ ለማሰብ የደከመው ጀሌ ደግሞ በነዚህ ሰዎች ሴራዊ ፖለቲካ እየተነዳ ሳያውቀው ፀረ- አማራና ፀረ- ኢትዮጵያዊ ሆኖ ሳያውቁት ህዝባቸውንና አገራቸውን ለባሰ ውጥንቅጥ የዳረጉ ይገኛሉ:: የነቃ ማህበረሰብ በቀላል በእንደ እነዚህ አይነት ማሀይሞች አይዘወርም ነበር ግን ንቃታችንን በቴሌቪዥን መስኮት ላይ በምናያቸው የቀድሞ የወያኔ ካድሬ ሆነው በሰሩ የወያኔ ግርፎች ላይ ስናደርግ ሳናውቀው ተመልሰን ለዛ አገር አስጥሎ ላሰደደን ወያኔአዊ አሰራር በህሊናችን ተላልፈን ተሰጥተን እራሳችንን እናገኛለን ማለት ነው::

የኤርሚያስ ለገሰ ሸፍጥ ገዱ በመጣ ማግስት ፊት ለፊት ተንደርድሮ ቀርቦ እድል እንዲሰጠው ተደርጎ የረባ ጥያቄ ሳይጠይቅ ብአዴንን ግን አሞካሽቶ ባፉ ቃል ለገዱ ጎንበስ ቀና ብሎ ሲሰግድ የተሰበስበውን ህዝብ ለገዱ ቀናኢ እንዲሆን የአስተሳሰብ አድማሱን ለመቃኘት ነበር::

በጣቢያቸውም ከገዱ በላይ ለአማራ ማን እያለ ሲቀሰቅስ ቆይቶ ሳምንት እንኳ ሳይሞላው ተገልብጦ ዛሬ ደግሞ ለምን በትግሬና አማራ መኃል ሰላምን ለማውረድ ስምምነት ተጀመረ በሚል ተንገብግቦ ገዱን ተንበርካኪ አድርባይነት ተሸናፊ እያለ እንዳበደ ውሻ የራሱን ትፋት እየደፈቀ የገዛ ባህርዩን በሌሎች ሊለጥፍ ሲዳዳው ሳይሰቀጥጠው ነው:: እንደ ኤርሚያስ ያሉ ልውጥ ልባቸው የተሰወረባቸው እንደሰው ሀዘንም ደስታ የማይሰማቸው የአጋንንት ማደሪያዎች ናቸው:: የሚረኩት ነውጥ ሲኖር ብቻ ነው:: ብጥብጥ ሲኖር ብቻ ነው:: ነውጥ ከሌለ ጭር ካለ እነዚህ ሲበሉ ውለው ሲበሉ የሚያድሩ ሰውነታቸው ከጭንቅላት እስከ እግር ወደ ሻኛነት የተለወጠባቸው በላተኞች የሚያስታውሳቸው የለምና ነው:: ቶሎ እንደ ጤዛ ታይተው የሚጠፉ ናቸውና የሚመሰክርላቸውም የቆመ ስራ የላቸውምና በየቀኑ በህዝብ ነውጥ ላይ ቂብ ብለው በማያዝነውና በማይፀፀተው ልባቸው በቃላት ሲዋጉ ብቻ ለጥቂት ይታወሳሉና ነው:: ቲቪ ሲጠፋ ወዲያው ድርግም ብለው ስለሚጠፉ በተቀጠረላቸው ድቅድቅ ጨለማ ስለሚኖሩ የብርሀኗን ጭላንጭል እየፈለጉ ለሰው ልጆች የበራውን ብርሀን ሊያጠፉ ይታትራሉ::

በአማራና ትግሬ መካከል ርስቶቻችን እስከተመለሰ ድረስ ዘላለም ጦር አንስበቅም:: ግንኙነት በሂደት ይፈርሳል በሂደትም ይገነባል:: ይኼ ህይወት ነው! ታሪክም ይህንኑ መሳካሪ ነው! ለጠብ ግዜ አለው:: ለእርቅም ግዜ አለው:: ትግሬ የአማራ ሽርፍራፊ መሬት ይዛ ስትናጥ ከመኖርና ህልውናዋን ጥያቄ ከማስገባት ይልቅ መሬቶቹን መልሶ እርቅ አውርዶ የንግድም ይሁን የፖለቲካ መስተጋብሮችን እያዳበሩ መሄዱ አዋጭ ነው:: በር ዘግቼ መሬትም አልመልስም ብዬ እቀጥላለሁ ብላ ብትል ግን በእርሷ ይጠናባታል!

ጦር እንስበቅ ቢባል እንኳ አስረዝመንላቸው አራት ወር ቢዘልቅ በትግሬ የሚላስ የሚቀመስ አይኖርም! አማራም ዝም ሲል ይጠቃል እንጂ ሲዋጋ ብዙ እንኳ አይሞትበትም:: እዩ አማራው እንዴት ያለፈውን ሳምንት ዋና ዋና የተባሉ ቅማንት ማሊያ ለባሽ ትግሮችን ምሽግ አፍርሶ ድምጥማጣቸውን እንዳጠፋው! የማንቸኩለው ጦር ሜዳ የገና ጨዋታ ስላልሆነ ትግሬም ይሁን ሺናሻ በእግዜር ያለ ፍጡር ይሞታልና ይህንን በማስተውልና ጥበብን ጨምረን መጀመሪያውን ፈሪሀ እግዚአብሄርን ስናስቀድም እንጂ በጦር ሲፈጥረንም አጀግኖ ነው:: ስለዚህ ልጆች ስታስቸግሩን ቶሎ አንነሳም እንደአባት እንታገስለን አርጩሜውን ይዘን ከተነሳን ግን አለቀ ሙልጭ አድርገን ሰቅለን አርባ ነው የምንገርፈው!

So አለ ብርሀኑ ነጋ ….ሶ የእነዋቃጂራ የእነአጌና ሴራዊ ፖለቲካችሁን ለሻኛው ማንነታችሁ ስትሉ አገር አታምሱበት! ሆድ ሹራብ ነው ይሰፋል ካሰፉት እና ዝም ብላችሁ በላተኞች ሆናችሁ ሆዳችሁን እንደሲኦል አታስፉ:: በላተኝነት ሀጢያት ነው! በላተኝነት አገር ወገንን ያስክዳል! በላተኝነት ያስቀባጥራል! በላተኝነት ሁለት ያደርጋል!

እባካችሁ ሳሀኑን ከፊታችሁ አንሱና ማተብ አድርጉ! በላተኝነት ጣጣም አለውና!

ሊዲያ ዘ ጊዮን አማራ