ብዥታን ስለማጥራት ፖለቲካዊ ሴራን ስለመበተን

0
1862

ብዥታን ስለማጥራት ብሎም የወያኔን ሴራ ስለመበተን

______________________________________________________

እንደሚታወቀው ወያኔ በተደጋጋሚ በገጠማት የፖለቲካ ክስረትና የአማራው ብሄርተኝነት የፈጠረባት ብርክ ብዙ እርቀት በመሄድ የፕሮፖጋንዳ የበላይነትን ለማግኘት የማትሰራው ኮንስፒረሲ የለም:: “የቅማንት ኮሚቴ” የሚለውን ነገር የማላራግብበት ዋነኛ ምክኒያትና አርበኞች በከተማ ገቡ ወጡ የሚባል እኩይና ጭፍን የአዴፓን የፖለቲካ ክስረት ማንሰራሪያ ተደርጋ በገበሬው ላይ የሚሰራን ሸፍጥ ስለማውቅ ሆን ብዬ ነው! የሴራን ፖለቲካ በጥናት በማወቅ ነው!

በመቀጠል የማነሳው ሀሳብ መረጃ ተደርጎ በውስጥ የደረሰኝ ከቀናት በፊት ነበር:: ከወንድሜ ምስጋናው ጋር ሳጫውተው ነበር ይኼ እልም ያለ የአማራን ስነልቦናን ለማንበርከክ ታስቦ የተሸረበ የወያኔ ሴራ መሆኑን! የተንሰራራውን እና ሆ ብሎ የወጣውን አማራ ጀግናን ወገብ ለመፍታት መሀልህ እንደ ነቀዝ በልተን ጨርሰንኃልና በቃ እጅ ስጠን የምትል የቂል ምፀት ነው!

ስለ “ቅማንት ኮሚቴ” እንዲህ እየተባለ እየተፃፈ እዚህ ፌስቡክ ላይ ሲዟዟር አይቼ አሳቀኝ! በፖለቲካ ትልቁ ድርሻ conventional war አይደለም የሚይዘው ፕሮፖጋንዳ እንጂ! ሲለጥቅም conspiracy theoryን ያልተካነ ፖለቲከኛ ነኝ ባይ ይኸው እንዲህ ባደባባይ መቅለል ይሆናል! ፖለቲካ ከዚህ ቀደም እንዳልኳችሁ ሳይንስ ነው:: ፖለቲካ አርት ነው:: ፖለቲካ ሴራ ነው! አንዱ በዚሁ በእኛው ትግል ሲከሰኝ በጣም conspiracy theory ታነብባለች ብሎ መክሰስ ፈልጎ ነው በቤቱ ስህህተት ነው አሉ 🙂 ዛሬ እሱው በዚህ ሴራ ባደባባይ እየተንደባለለ ነው!

እናም ዛሬ ይህንን የፖለቲካ ሀ ሁ ያልተረዱ በጠላት የሴራ ፖለቲካ ቀለበት ወድቀው እንዲህ የሚል ነገር ያዞራሉ:-

>>>”የቅማንት አደረጃጀት ከምታስቡት በላይ ተዋቅሯል” ……..”ንፁሃን አማሮችን መንገድ ላይ እያፈኑ በአንድ አማራ 200ሺ ብር እየጠየቁ ነው”

……..”ትልልቅ የመንግስት መስሪያቤቶች የተያዙት በቅማንት ኮሚቴ አባላት ነው”. “መዘጋጃ ፣ ቴሌ ፣ ጎንደር ዩንቨርስቲ ፣ ሆስፒታል ፣ መብራት ሃይል ፣ ውሃ ልማት በህወሃት ቅጥረኛው የቅማንት ኮሚቴ አባላት ሙሉ ለሙሉ በሚባል መልኩ ተይዘዋል” <<<

ይኸ የህውሀት ወደ አጣችው የፕሮፖጋንዳ የበላይነት መወጣጫ መሰላል መሆኑ ነው:: ግን እውነቱ ይህ በተጋነነ መልክ የተዋቀረና በአሰራር ውስጥ ያደራና በቅንጅት የሚሰራ almost CIA level ያለ አይነት የስለላ መረብ እንዳለ ተደርጎ የሚሳለው ውሸት ነው! ዋና የfear mongering tactic ሲጠቀሙ ነው! አልቆላችኃልና በቃ ተውት ነው ነገሩ:: ያልተውነው እንደሆን ስለምትታሽ ጠላት! አሪፍ ሴራ! ቀሽም ሴራ!

ይህንን ስል ገዱ አንዳርጋቸው በአዴፓ ውስጥ ዋና የጠላት መሳሪያ መሆኑን እያበከርኩኝ ነው:: በፖለቲካ ሊያጎለብቱት የሚችሉ ብዙ ጉዳዮች ፊቱ አሉለት ግን በጣቱ እንኳ ሊነካው አይወድም! ውስጡን መጠነኛም ቢሆን የቅማንት ኮሚቴ የተባለ infiltration አለና የሚያጠራበት ብዙ ዘዴዎች አሉ ሆኖም ይህንንም ሊሰራው አይወድም:: እንደውም ይባስ ብሎ ኦሮሞውንም አንድ አንድ እያለ አስገብቷል በአዴፓ ውስጥ! ገዱ ህዝባችንን ሊያስበላውም ስለፈለገ ከየዱሩ አርበኞችን ወደ ከተማ አስገብቶ ከብቧል:: ጠላቱን ያለየ ህዝብ በሴራ ነው የሚሸነፈው:: አማራው አሁን ማድርግ ይለበት ዋና የገዱን ካቢኔ ማፍረስ ነው! የተውጣጣ የጀግና ስብስብ ያፈልገዋል አዴፓ! ፖለቲካን ከአገራችንና ከአጎራባች አገራት አንፃር ዘዋሪ ያስፈልጋል:: ይኸ በገዱ አቅም መሰራት የሚችል አይደለም! እውቀቱም ዝግጅቱም ድፍረቱም የለውምና!

ቅማንት ኮሚቴ እያላችሁ ሰማይ አታስነኳቸው ጥቂት የትግሬ ማሊያ ለባሾችን! በመኃላችን አሉ ወይ? አዎን አሉ! በተወራለትና በተጋነነበት ልክ ግን አይደለም! መፍረስ በሚችል መልኩና ገበሬው እንኳ ነቅቶ ባወቀው መልክ የሚንቀሳቀሱ በቀላል ሴራ የሚበተኑ ናቸው! የተረፈውንም በብረት እረጅም ምንሽር የሚመነጠር ይሆናል!

ቀበሌ ስጭኝ ገለመሌ የሚል ዱርየው ወያኔ ነውና ከተከዜ ማዶ ገርፎ ማስቀመጥ ነው:: እሱ አማራ ምድር ላይ ምንም አይሰራም! ማንም አንድም ትክክለኛ ቅማንት የለም ቀበሌ ስጡኝ ብሎ የሚናውዝ! ያቸው ፀረ ሰላሟ ትግሬ ነች እንጂ!

ቅማንትነት ሀይማኖት ነው! ህሳቤ ነው! አስተምሮዎ ነው:: እና ነገ ጴንጤም ቀበሌ ስጪኝ ሊለኝ ነው? ካቶሊክ መጥቻለው ወረዳ ሊለኝ ነው? ወይ አለማፈርሽ ትግሬዋይ?! እውነተኛ ቅማንት ይህንን ስድ ጥያቄ የወረደ ትግሬአዊ ሆዳም ብቻዬን ልብላ አይነት ጠኔያም አይደለም! እውነተኛ ቅማንት አማራ ነው:: አብሮ የሚበላ አብሮ የሚኖር የሚሰራ ከዚህች አለምም ከፍ ያለ ሌላ ሊምጣ ያለን ተስፋ በእምነቱ ተጠባባቂ ነውና!

ይህንን ካልኩኝ ዘንዳ ትግሬ መታጠቁን አገር ዘርፎ በሜካናይዝድ ጦር መደራጀቱን እናውቃለን ሆኖም ቅድም እንዳልኩት ከconventional war በላይ የፖለቲካ የበላይነቱን በፕሮፖጋንዳና በሴራ ፖለትካ መቀዳጀቱ ነው ዋናው! ከውስጥም በውጭም የሚጠነጠን ፕሮፖጋንዳ እና ሴራ ፖለቲካ በኃይለኛ propaganda machine ታጅቦ አማራው እንደ ጀመርነው የበላይነቱን ይዘን መቀጠል ያስፈልገዋል:: ገዱ ይዞ የሚያለቅስበትን አማራ ሚዲያ ስራ ማሰራት ይገባል!

ከዚህ ሁሉ አልፎ ወደ ለየለት ጦር እንግባ ከተባለ እንደው እንኳ ትግሮች ከዚህ ቀደም በጥጋብ ተነሳስተው አንነሳ መስሏቸው ሲፎክሩብን “ሱሪያችንን ታውቁታላችሁ” እያሉ ሲመፃደቁ ዝም ብለን ታግሰን ማየታችን ይታወሳል:: ሆኖም መልሳችን እንኳን ሱሪ ቁምጣችሁን አናውቅም ነው! በሻቢያና ምእራባዊው አለም ባጋጠመው የቀዝቃዛው ጦርነት እልባት ማግኘት ደርግን የሚረዱ ኃይሎች አፈግፍገዋልና እነዚህን የሚደግፉ ሃይል ደግሞ ስለረዱዋቸው ብቻ ነው ማሸነፍ የችሉት! እኔ እስከ ማስታውስው ድረስ አዲስ አበባ ጨብራራና ቅማል የወረሰው ሰራዊት አንድ የጥይት ጦሽታ ሳንሰማ መሰስ ብለው ነው የገቡት! እናም የምናውቀው ያደፈ ቁምጣ ከቀመለ ፀጉር ጋር ከተማ ሲያገማ ነው! እንሞክራችኃለን ያለ ያልነው ጃፓን አይደለም እዛው ጎንህ ነን ና! ፉከራ አንፈልግም! እገጥማለሁ ያለ ሲመጣ አንድ ወያኔ ሁለት ሁለት ሰው አንዱ ሰራዊታችሁ እየገደለ እንኳ አታሸንፉንም ሌላው ይቅር! ግን ግዜው ሲደርስ እናያለን እንዴት እንደ ምናጠናቅቀው ትግሉን! ናቅፋን አስሬ ጨብጠናት ነበር “አፈግፍግ” ተብለኃል እየተባለ በሰርጎ ገብ ትግሬ ጀነራሎች በሴራ ፖለቲካ ተበልጦ እንጂ በጀግንነት አለመሆኑ የታወቀ ነው! ለጀግንነት ናቅፋ እራሱ ያውቀናል! ተጨብጦ ያውቃል! አናቱ ላይ እንደ ጦጣ የሰፈረን የሻቢያ መንጋ ምሽግ ሰብረን እናውቃለንና! አይክዱትም ይህንን!

ሳጠቃልል እናንተ ፖለቲካን በእድር ቤት አስገብታችሁ እቁብ የምታስበሉ ፖለቲከኞቹ ሆዬ stop fear mongering! Stop it! የትግሬ ኮሚቴዋንም በቁንጮዋ እያነሳንላት ነው! Rest assured victory is ours! Death to peaceless TPLF evil mafia!

“ሁኔታው ሲጠጥር ጠጣሩ እንዲላላ የላላውን ወጥር”

**** ወጥር አማራ*****

ሊዲያ ዘ ጊዮን አማራ