ዜና መተማ

0
1293

መተማ ዮሐንስ ከባድ ጉዳት ደርሷል፡፡ በቅማንት ኮሚቴ ስም ሲዋጉ ከተያዙት አብዛኞቹ መታወቂያቸው የሽሬ፤ ትግራይ የሆነ ተገኝተዋል፡፡ አብዛኛው ምሽግ በሱር ኮንስታርክሽን ሲሰራ የነበረ ሲሆን የትግራይ ልዩ ሀይል እና መከላከያ እዚያ ውስጥ ነው መሽጎ የሚዋጋው፡፡ የምሽጎቹ ርዝመት በሰው ቁመት ልክ መሆኑ እና መከላከያውና የትግራይ ልዩ ሀይል ስናይፐር የታጠቁ መሆናቸው ታውቋል፡፡ ይህም ጉዳቱን የከፋ አድርጎታል፡፡

ላረፉት ሰማእታት ነፍስ ይማር!

ከዚህ ታች የሚታየው የትግሬ ታጣቂ የነበረ በቅማንት ስም ማሊያ ለውጦ የገባ ነበር:: በዚህ አይነት ሁኔታ ነው የአብይ አስተዳደርና ህውሀት ንፁኃንን እየፈጁ የሚገኙት!

ምስጋናው አንዱአለም