ብአዴን አማራ ሴቶችን የማምከኑን ሴራ በሽፋን እያስኬደ ይገኛል!

0
1839

ብአዴን/አዴፓ የአማራን ሴት ልጆች በሽፋን የማምከኑን ሴራ በሽፋን እያስኬደ ይገኛል:: ይህንን ድርጅት እሹሩሩ እያላችሁ አናታችን ላይ ያወጣችሁ አማራ ልጆች ደሙ በእናንተም ነው:: አክትቪስት ነን የምትሉ በሙሉ ምንም አይነት ምክኒያትም ሆነ ማመቻመቻ መስጠት አትችሉም ለዚህ እኩይ ተግባር! ይህንን የካሳዲያ የወደቁ የአጋንንት አስተምሮ በአማራው ምድር እንዲካሄድ ገዱና የዛር ውላጅ ግብረ አበሮቹ ይህንን ሰይጣናዊ ተልእኮ እያስተገበሩ ይገኛሉ:: የእፉኝት ልጅ ቢል ጌትስ በሚወረውርላቸው ሽራፊ ተደልለው የሰይጣንን ስራ በህዝባችን ላይ እያስፈፀሙ ይገኛሉ:: ብአዴኖች ሆይ የቀድሞው በህውሀት ተመካኘ የአሁኑን በማን ልታመሀኙ ነው አክትቪስቶች? አምካኝና cancerous vaccine በማራ ምድር ብቻ ይስጣል ያለው:: ለምን ቢሉ አክትቪስቱ እራሱ ሆድ አደር ጥቅመኛ ነውና ነው::

ገዱን ከነ ግብረ አበሩ እዚህ ሲመጣ እንቁላል ገዝቶ ገብቶ እላያቸው ላይ አፍርጦ ምሬትና እልህ በመግለ ምን ያህል የህዝባችንን ብሶት እንዳንገበገበን ማሳየት ሲገባ ዳያፕራ አማራ እንደ በግ ተሰልፈው የትየለሌ selfish የግል ጥይቄ የሞላበት ጥያቄ ሲጠይቁ ዋሉ! አማራው ገበሬ አድርሼዋለው አስተምሬዋለው ባለው ህዝብ ብሶ አሳፋሪ ሆኖ ታየ!

ለዚህ እኩይ ተግባር የብአዴን አመክንዮ ዛሬ ምን ይሆን? ዛሬም ህውሀት ተጭናችሁ ነው በገዛ ጤና ጣቢያችን የምንመክነው? ዛሬም ወያኔ አስገድዷችሁ ነውን? እንኳን ዛሬ ያኔም ህውሀት የሚያመክን መርፌ ለአማራ ያዘዘችው የቤት ባሪያ get keeper Gedu & Co. ስላለላት ነበር!

ይህንን ሀሽታግ በመጠቀም ዘመቻችንን በትዊተርና ፌስቡክ መጀመር አለብን! This is a full-blown genocide! #stopsterilizingourgirls!

De Ja Vu all over again! ANDM is carrying out yet again, sterilization on our innocent little girls! All Amhara and so-called activists should echo the cry of our innocent little girls. Anyone who compromises on this fact by giving a meaningless excuse to not show defiance is as evil as the devil himself!

“Kasadya” who teaches mankind the knowledge of aborting babies within the womb of a woman” 1st Enoch 69:13

ሊዲያ ዘ ጊዮን አማራ