የኤርትራዊያኑን ታርጋ ህውሀት በተከራይነት በአማራ ላይ እየደረሰ ያለ ኪሳራ

0
1320

መረጃ

=====

በደረሰኝ መረጃ መሰረት ኢትዮ-ኤርትራ ቦርደር መከፈትና የኤርትራዊያኑ እንዳሻቸው የመግባትና መውጣት እያስከተለ ያለው ችግር አንድ ሊባል ይገባል::

ኤርትራዊያኑ አማራ ገበሬን እህል ለመሸመት የሚገቡት በመኪና በመሆኑ አማራው የኤርትራ ታርጋ ለያዘ መኪና ሁሉ ያለአንዳች ማንገራገር እህልና ጥራጥሬውን ማሩን ቅቤውን በመሸጥ ላይ ይገኛል ሆኖም ቦርደር ላይ ከትግሮች በሚከፈላቸ ገንዘብ ታርጋ እስከ አርባ ሺህ የኢትዮጵያ ብር ድረስ በመከራየት ትግሮች ሰተት እያሉ በመግባትና እህል በገፍ በመግዛት ላይ ይገኛሉ:: ከትግሬ ያለው መንገድ የተዘጋ ቢመስልም በሌላ ስልት እየገቡ መውጣትን ተያይዘውታል::

ይኸ ደግሞ ትልቅ ችግር ይፈጥርብናል:: ትግሮች አማራን ለመውረር በሌላ አነግገር የአማራን መሬቶች ለመመለስ ፈቃደኛ ባለመሆን ጠብ እያጫሩ ይገኛሉ:: ይህ ነገር ወደ ለየለት ጦርነት የሚያስገባን ለመሆኑ ምንም አያጠያይቅም:: ስለሆነ ጠላት እንደፈለገ በአገራችን እየገባ ያለንን ሁሉ የእህል ጥራጥሬ ምርት ሸምቶ ይወጣል ማለት ትልቅ ችግር በላያችን ላይ እያከማቸን ነው::

በዋናነት ይህንን እንደ ፈለጉ የመውጣት መግባትን እድል እርትራዊያኑ abuse ማድረግ ለራሳቸው ችግር ሊፈጥርባቸው ይችላል:: አማራው ገበሬ አደጋ አለ ብሎ ካሰበ ጨርሶ የእህል ሽያጩን ለማቆም ይገደዳል ማለት ነው:: በሌላም በኩል የክልሉን መንግስት የድንበር ቁጥጥሩን እንዲያጠብቅ እናስገድዳለን ማለት ነው::

አዴፓ

ይህንን አይነት ህገወጥና አደገኛ የንግድ ልውውጥ ስርአት በጠበቀ መልክ ማስኬድ አለመቻል አንገትህን ነገ ለምትወርህ ህውሀት መቆሚያ ለማድረግ ማዘጋጀት ነው:: እናንተስ ለምዳችሁታል ህዝባችን ግን ሉዐላዊነቱ ሊከበርለት ይገባል::

የአማራ ልጆች ይህንን መረጃ ለአማራ ገበሬ መልእክት በማድረስ ተባበሩ! ገበሬው በማናቸውም ሰአት ሊወረር እንደሚችል ማጤን አለበት:: ስለሆነም የእህል ክምችቱን በጥፍ ማሳደግ ግድ ይለዋል:: ሲቀጥልም ጠላቶቹ ቀለብ ከእርሱ ላይ እየገዙ መሆናቸውን መረዳት አለበት:: ታርጋ እየገዛች የምትመጣ ያለችው ወያኔ ናት:: ያም ብቻ አይደለም ኤርትራዊያንን ካባ ለብሶ በመካከላችን በመስፈርም ላይ ይገኛሉ:: ትግሬ ብቻ አይደለም ኤርትራዊያንንስ ቢሆን ለምን በህገወጥ መንገድ ይሰፍራሉ በክልላችን? በየት አገር ነው ዘው ተብሎ ተገብቶ ያለምንም ኢሚግሬሽን ቅድመ ሁኔታ ባለማሙላት የሚሰፈረው? መጎብኘት አንድ ነገር ነው ነገር ግን በህገ ወጥ ሰፈራ መልክ መምጣት ግን ጥልቅ ችግር ይፈጥርብናል:: መጎብኘቱም ቢሆን በቅድመ ሁኔታ ተጢኖ መግቢያ ይለፍ ይዘው መውጣታቸውም መረጋገጥ አለበት:: እኔ ነገ ኤርትራ ሄጄ በህገወጥ መንገድ ልቅር ብል አይሆንም አይደለም እንዴ?! በስብጥራችን ላይ ትልቅ ጋሬጣ ፈጣሪ ነው:: ከጥቂት አመት በኃላ 10 ቀበሌ ከልሉልን ይመጣል:: የመንግስትን አሰራር በጣሰ መልኩ በየትም አገር ገብቶ መቀመጥ እንደማይቻል ሁሉ የአማራም መንግስት (ምንም እንኳ የቤት ባሪያ ቢሆንም ቅሉ) ይህንን መንግስታዊ አሰራር እያስጣሰና እየጣሰ አፉን ከፍቶ መዋል ህዝባችንን ዋጋ ያስከፍለዋል:: አዴፓ እንደሆን ነገ አማራ ቢወረር ህዝቡ ብቻውን ዋጋ እንደሚከፍል ያውቃልና ነው ንዝላልነትን የሚመርጠው:: የዛሬ ሶስት አመት ገደማ በአማራ ተጋድሎ ማግስት ያየነው ነው:: ትግሬ ገብቶ ህዝባችንን ሲፈጅ ሀይ ያለው መንግስት አልነበረውም አማራ እራሱን በራሱ ነው ከጥቃት ያዳነው እንጂ::

አማራ ገበሬ ይህንን ስልታዊ የእህል ሽመታን ስሩን መበጠስ ይጠበቅበታል:: የህዝብ ስብጥሩንም ለማዛባት የሚደረግን ህገወጥ ሰፈራን በአይን ቁራኛ በመከታተል የክልሉን አስተዳደር ሆድ አደርም ቢሆን ማሳወቅና መንግስታዊ አስራርን በጠበቀ መልኩ ህጋዊነት ለማስጠበቅ ህገወጥ ሰፈራን ለማሳገት ክልሉን ማስገደድ ይጠበቅበታል::

በመጨረሻም አክቲቪስቶች በሙሉ ይህንን ጉዳይ በመከታተል ይህንን ጉዳይ ልናበክርበት ይገባል::

ለወንድማችን ደምስ ቤትሰብ ፍቅር መግለጫ ማሰባሰብን አንርሳ

https://www.facebook.com/donate/406928206517314/406930463183755/

ሊዲያ ዘ ጊዮን አማራ