የጤፍ ክምር ጎጃም አማራ ምድር

2
1466

2 COMMENTS

  1. ሊዲያ ከምንም በላይ እርምጃ እንዲወስድ የሚያደርጉ ሰወች እንዳሉ ሁሉ እንቅፋት የሆኖ ብዙ አሉ።እኔ አማራ ነኝ ማለት የጀመርሁ በአንችና በሙሉቀን ነው ትግሉንና እርማጃውን ሳይሆን ሚድያው ላይ የሆነ ነገር ልበል።
    ከማያውቁት መላክ የሚያውቁት ሰይጣን ይሻላል ይባላል
    አድማስ የሚባለው ድርጅት ታልቅ እንቃፍት ነው ብየ አምናለሁ ።ምክኒያቱም ድርጅት ላይ ሌላ ድርጅት አይዋቀርም ሰለዚህ ሚድያ ማለት አንድ ድርጅት ስለሆነ
    በአዲስ አዋቅሩና አንችና ሙሉቀን የውዴታ ግዴታ ቢሆን መኖር አለባችሁ።አገዘሽው ብትፈጥኑት ባለ ሙሉ ደስተኛ ነኝ ሚድያው አንችና አባሎችም እንደምትሉት በአማራ ለአማራ ከአማራ ወደ አማራ።ብር ስለተባለው ያዋጣኖች ውሳኔ ነው

    • I agree with your comment. It would be great if Lydia is a member of the committee. I don’t know why most Amhara activist distance themselves from establishing the media. I think this is the best way to earn public trust for Muluken and ADMAS group.

Comments are closed.